UMMA TOKEN INVESTOR

Edi Man shared a
Translation is not possible.

የፍልስጤም ነፃነት ከሶርያ ጋር የተያያዘ ነው። ፍልስጤም ነፃ የምትወጣው ሶርያ ነፃ ስትወጣ ነው። ነቢዩ (ዐሰወ) በመጨረሻው ዘመን ሶርያ ዳቢቅ ላይ ከመስቀለኞች ጋር ጦርነት እንደሚደረግና ሙስሊሞችም አሸንፈው ሻምንና የተቀረውን ዓለም እንደሚከፍቱ እንዲህ ተናግረዋል፡-

«ሮማውያን አል-ዓማቅ ወይም ዳቢቅ ላይ ሳይዘምቱባችሁ በፊት ቂያማህ አትቆምም። በዚያን ጊዜ የዓለም ምርጥ የሚባሉት ህዝቦች ከመዲና ሊገጥሟቸው ይወጡና ከባድ ጦርነት ይጀመራል። በውጊያውም መሀል ከሙስሊሞች አንድ ሶስተኛው ይሸሻሉ። አንድ ሶስተኛው ሸሂድ ይሆናሉ። ቀሪዎቹ አንድ ሶስተኛው ደግሞ ያሸንፋሉ። ከዚያም ሸይጧን ይነሳና ደጃል አገራችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ይዞባችኋል! ይላቸዋል። በዚህ ጊዜ ወደ አገራቸው ይመለሳሉ። ነገርግን የተባለው ውሸት ሆኖ ያገኙታል። ከዚያም ለሁለተኛ ጦርነት ወደ ሻም ሲመጡ ደጃል ይወጣልና ይከባቸዋል። በዚህ ጊዜ ዒሳ ኢብኑ መርየም ይወርድና መሪያቸው ይሆናል። የአላህም ጠላቶች ፊትለፊት በተገናኙት ጊዜ እንደ ጨው ይቀልጣሉ። ዒሳም በጦሩ ጫፍ ላይ ደማቸውን ለምልክት ያሳያቸዋል።»

(ሙስሊም፥ 2897)

ይህ የመጨረሻው ጦርነት እስኪፈፀም ደግሞ በሻምና በፍልስጤም ዙርያ በእምነታቸው ፀንተው የሚታገሉ ይኖራሉ። ነቢዩ (ዐሰወ) ስለነዚህ ቡድኖች ሲናገሩ እንዲህ አሉ፡-

‹‹ከሕዝቦቼ የተወሰኑ ቡድኖች በኃይማኖታቸው ፀንተው ይቆያሉ። ጠላቶቻቸውንም ያሸንፋሉ። የተቃወማቸው አይጎዳቸውም። በርግጥ መከራና ችግር ያገኛቸዋል። በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ የአላህ ውሳኔ (እርዳታ) ይፈፀማል።›› አሉ። ሰሃባዎችም ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እነኝህ ኃይላት የት ይገኛሉ?›› በማለት ጠየቋቸው። ነቢዩም (ዐሰወ) ‹‹በበይተል መቅዲስ (ቁዱስ) እና በዙሪያዋ›› በማለት መለሱ።››

(አህመድ)

ኢብኑ ተይሚያህ ‹‹እነዚህ ቡድኖች እንደማንኛውም ‹ሙስሊም› ብቻ የሚባሉ ሳይሆኑ ትክክለኛውን መንገድ አጥብቀው የያዙና የአላህ ውሳኔ እስኪመጣ ድረስ ፀንተው የሚቆዩ ናቸው።›› ብለዋል።

አላህ የድል መክፈቻውን ቀን ቅርብ ያድርገው

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Edi Man shared a
Translation is not possible.

በቀኝ በኩል ያለው ግለሰብ:- በፈረንሳይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር የሆነ ፈረንሳያዊ ግለሰብ ፎቶ ነው።

በግራ በኩል ያለችው ግለሰብ:- በፈረንሳይ የዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚደንት የሆነችው ፈረንሳያዊቷ መርየም ፎቶ ነው።

ስለ ሁለቱ ፈረንሳያዊ ግለሰቦች የፈረንሳይ መንግስት አቋም:- 🤔🤔🤔

በቀኝ በኩል ስላለው ግለሰብ:- "ይህ የግለሰቡ ነፃነት መገለጫ ነው፤ ህፃናቱም በሂደት ይላመዱታል"

በግራ በኩል ስላለችው ግለሰብ:- "አለባበሷ የፍትህና የእኩልነት እሴትን ይጋጫል፤ በፈረንሳይ ማህበረሰብ ውስጥም ድንጋጤን ይፈጥራል"

****************************************

ጥላቻ ሚዛናዊነትን እንዲህ ያስታል፤ ግፍን በአደባባይ ያሳውጃል፤ የሰው ልጆችን ማንነት ለመጨፍለቅ ያዳዳል፤ ፍትህን ያዛባል።

ኢንጂነር ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Edi Man Сhanged his profile picture
12 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group