UMMA TOKEN INVESTOR

Tarjima qilib boʻlmadi.

በሆነ አጋጣሚ ከወዳጅህ ጋር አለመግባባት ቢፈጠርና ንዴት ውስጥ ብትገባ አደራህን እነዚህን ሁለት ነገሮች ተጠንቀቅ!

1) እርሱ ያደረገልህን መልካም ነገር አትርሳ ፤ አንተ የዋልክለትን ውለታም እያነሳህ አትመፃደቅ።

2) በመሀከላችሁ ያለውን ሚስጥር ገሀድ አታውጣ ፤ የወዳጅህን ነውርም ከማውሳት ተቆጠብ።

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

የእስራኤል ወራሪ አውሮፕላኖች በጋዛ ሰርጥ ከካን ዩኒስ በስተምዕራብ የሚገኘውን የኻሊድ ቢን አል ዋሊድ መስጊድ አወደሙ።

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

ቱርክ አምባሳደሯን እስራኤልን ለቅቆ ባስቸኳይ እንዲወጣ ትእዛዝ አስተላልፋለች

ፕሬዚዳንት ኤርዶጓን እንዳሉት

የተባበሩት መንግስታትን የተኩስ አቁም ጥሪ ችላ በማለት በማን አለብኝነት በዘር ማጥፋት ወንጀል ከተሳተፈች ሀገር እስራኤል ጋር ያለን ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ዳግም ሊጤን ስለሚገባው አምባሳደራችንን ጠርተን የእስራኤል አምባሳደር እንዲባረር ወስነናል

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

የስኮትላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር:- ዓለም ምን ያህል ልጆች በጋዛ መሞት አለባቸው እስራኢልን በቃሽ እረፊ እንዲል!

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

አልጀዚራ ከጋዛ ከተማ ብቻ ወቅታዊ ሁኔታን እየተከታተለ ይገኛል ። የእስራኤል የቦምብ ፍንዳታ የመገናኛ እና የኢንተርኔት ግንኙነት ቢያቆርጥም።

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish