UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

   ⛔️በታሪክ ተባራሪ መሆናቸው ተረሳ?!⛔️

የአይሁድ እና የበኒ ኢስራኢሎች ተንኮል እና ጥመት ስናስተነትን ወላሂ ከክፋታቸው ብዛት የሚሰሩት ተንኮል  እንደ እብድ ለብቻ ያስቃል።

አይሁዶች በተንኮላቸውና መሰሪነታቸው ምከንያት ከብዙ ሀገራት እንደተባረሩ ታሪክ ይዘክራል፦

🔻1080 - ከፈረንሳይ ተባረዋል።

🔻1098 - ከቼክ ሪፖብሊክ ተባረዋል።

🔻1113 - ከኪየቫን ሩስ (በቭላዲሚር ሞኖማክ) ተባረዋል።

🔻1113 - በኪየቭ ውስጥ አይሁዶች ተጨፍጭፈዋል።

🔻1147 - ከፈረንሳይ ተባረዋል።

🔻1171 - ከጣሊያን ተባረዋል።

🔻1188 - ከእንግሊዝ ተባረዋል።

🔻1198 -ከእንግሊዝ ተባረዋል።

🔻በ1290 እ ኤ ኣ- በድጋሜ ከእንግሊዝ ተባረዋል።

🔻በ1298 እ ኤ ኣ -ከሲውዘር ላንድ መባረር ብቻ ሳይሆን(100 አይሁዶች በስቅላት ተቀጥተዋል።

🔻1306 እ ኤ ኣ- ከፈረንሳይ ከመባረርም ባሻገር (3,000 ከነህይወታቸው ተቃጥለዋል)።

🔻1394 እ ኤ ኣ- ከፈረንሳይ መባረር ።

🔻1360 እ ኤ ኣ - ከሃንጋሪ ተባረዋል።

🔻1391 እ ኤ ኣ- ከስፔን ተባረዋል (30,000 ተገድለዋል, 5,000 ከነህይወታቸው ተቃጥለዋል።).

🔻በ1394 እ.ኤ.አ ከፈረንሳይ ተባረዋል።

🔻1407 እ ኤ ኣ- ከፖላንድ መባረር ።

🔻1492 እ ኤ ኣ- ከስፔን ተባረው (አይሁዶች ለዘላለም ወደ አገሪቱ እንዳይገቡ የሚከለክል ሕግ አውጥተዋል)።

🔻1492 እ ኤ ኣ- ከሲሲሊ ተባረዋል።

🔻1495 እ ኤ ኣ- ከሊትዌኒያ እና ኪየቭ ተባረዋል።

🔻1496 እ ኤ ኣ- ከፖርቱጋል ተባረዋል ። 

🔻1510 እ ኤ አ- በድጋሚ ከእንግሊዝ ተባረዋል ።

🔻1516 እ ኤ አ - ከፖርቱጋል ተባረዋል ።

🔻1516 እ ኤ አ - በሲሲሊ የወጣው ህግ አይሁዶች በአሳዳሪወቻቸው ብቻ እንዲኖሩ ወስኖባቸዋል።

🔻1541 እ ኤ አ- ከኦስትሪያ ተባረዋል ።

🔻1555 እ ኤ አ- በድጋሜ ፖርቱጋል ተባረዋል። 

🔻1555 እ ኤ አ- አይሁዶች በጌቶዎች ብቻ እንዲኖሩ የሚፈቅድ ህግ በሮም ወጣ።

🔻1567 እ ኤ አ- በድጋሜ ከጣሊያን ተባረዋል።

🔻1570 እ ኤ አ- ከጀርመን (ብራንደንበርግ) ተባረዋል። 

🔻1580 እ ኤ አ- ከኖቭጎሮድ ተባረዋል።

🔻1592 እ ኤ አ- ከፈረንሳይ ተባረዋል ።

🔻1616 እ ኤ አ- ከስዊዘርላንድ ተባረዋል።

🔻1629 እ.ኤ.አ - ከስፔን እና ፖርቱጋል (ፊሊፕ አራተኛ) ተባረዋል። 

🔻1634 እ ኤ አ- በድጋሜ ከስዊዘርላንድ ተባረዋል።

🔻1655 እ ኤ አ- አሁንም በድጋሜ  ከስዊዘርላንድ ተባረዋል።

🔻1660 እ.ኤ.አ- ከኪየቭ ተባረዋል። 

🔻1701 እ.ኤ.አ - ከስዊዘርላንድ ሙሉ በሙሉ ማባረር (የፊሊፕ አምስተኛ ድንጋጌ ነበር)።

🔻1806 እ ኤ አ- የናፖሊዮን ኡልቲማ. ባዳርጃ.  አባሯቸዋል።

🔻1828 እ ኤ አ - ከኬየቭ ተባረዋል።  .

🔻1933 እ ኤ አ- ከጀርመን መባረር ብቻ ሳይሆን በሒትለር የዘር ማጥፋት ዘመቻ ተደርጎባቸዋል። 

  📌የሚገርመው ከዚሁ ሁሉ ሀገር ከተባረሩ በኋላ በሜይ 14, 1948 ህጋዊ ነን ብለው በኢየሩሳሌም_መሬቶች ላይ ተመሰረትን ብለዋል።ሁልጊዜ እድሜ ዘመናቸዉን እንደ ተባረሩ የኖሩ ህዝቦች በፍልስጤም 79 አመት በግፍ በሰዉ መሬት የደም መሬት አድርገዉ ኖረዋል ።

                   

⛔️አይሁዶች በታሪክ ውስጥ ተባራሪ ብቻ ናቸው!!

አላህ መጥፊያቸው ቅርብ ያድርገው እንጂ  አረመኔናነታቸውና ክፋታቸው ጥግ የለውም!።

  🤲አላህ ወንድሞቻችን ይታደግልን🤲

copy

https://t.me/ibnukedir

Telegram: Contact @ibnukedir

Telegram: Contact @ibnukedir

የአላህ  መልዕክተኛ (ﷺ)  እንዲህ  ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር  በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤  አላህ  የመጥፎ  በር መክፈቻ  ቁልፍ  በእጁ  ላደረገለት  ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አይኑ የታመመ ብርሃን አይመቸውምና...

አላህ (ለዓለም እዝነት አድርገን እንጂ አላክንህም) እና (አንተን የሚጠላ ዘሩ የተቆረጣ፤ ከመልካም ነገር በሙሉ የተራቆተ ነው) ያለላቸው ነቢይ ላይ

ሰለዋት አብዙ።

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ بِعَدَدِ مَنْ صَلَّى عَلَيْهِ، وَصَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ بِعَدَدٍ مَنْ لَمْ يُصَلِّ عَلَيْهِ.

አይኑ የታመመ ብርሃን አይመቸውምና የዲናቸው ብርሃን አለምን ማጥለቅለቁ ሳይመቸው ቀርቶ ልቡ ተጣቦ ስማቸውን በክፉ ያነሳን በሙሉ "በቁጭትህ ሙት። የጸሐይን ብርሃን መጋረድ ከማትችለው በላይ የዲናቸውን ብርሃን መጋረድና ማስቆም አትችልም" በሉት።

ጥላቻ ያሳወረው በሙሉ ቁጭት እንዲገድለውም በሁሉም ቦታና ሁኔታ ላይ የጠላቸውን ነቢይ ሱና በመተግበር ምድርን በለፉለት ዲን ብርሃን እናሸብርቃት።

ዛዱል-መዓድ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ بِعَدَدِ مَنْ صَلَّى عَلَيْهِ، وَصَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ بِعَدَدٍ مَنْ لَمْ يُصَلِّ عَلَيْهِ.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Yunus Ibrahim shared a
Translation is not possible.

የቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ እንደገለፀው

"ከካን ዮኒስ በስተምስራቅ በኩል የጽዮናውያን ሃይል ተሻግሮ ወደ ጋዛ ለመግባት ያደረገው ሙከራ በሙጃሂዶቻችን ጠንካራ ፍልሚያና አድፍጦ ከበባ ሁለት ቡልዶዘርና አንድ ታንክ አውድመን ጠላት ከተማውን ለቆ ወደመጣበት እንዲመለስ አድርገናል"

Mahi mahisho

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Yunus Ibrahim shared a
Translation is not possible.

ያማል‼

======

✍ ከ14 ቀናት ተከታታይ ጦርነት በኋላ፣ ከ6000+ የቦምብ ማዕበል በኋላ፣ ከመብራት፥ ከምግብ፣ ከውሃና ከነዳጅ ማዕቀብ በኋላ ለጋዛ ነዋሪዎች 20 ጭነት እርዳታ በግብፅ አዋሳኝ በራፋህ ኮሪደር በኩል ገብቶላቸዋል።

ከገባላቸው እርዳታ መካከል፦ ይህ የወንድና የሴት ከፈን ተብሎ የታሸገ ከፈን ይገኝበታል።

መቼም መገ'ደላቸው አይቀርም ተብሎ'ኮ ነው። አያምም በአላህ! ከዚህ በላይ ልብ የሚያደማ ምን አለ በረቢ⁉️

እርዳታውን የላኩት የሙስሊም ሃገሮች'ኮ ይህን እርዳታ መላካቸው ትክክል ነው። ግን ከተቻለ ገዳ'ያቸውን ማስቆም የተሻለው ነበር።

አላህ ያስቁምላቸው። በምትካቸው ሞትን ለጠላቶቻቸው ያድርግላቸው።

20 شاحنة دخلت إلى فقط بعد 14 يوم من الحرب والدمار المستمر على قطاع غزة .

من بين الشاحنات التي وصلت "أكفان لسكان غزة" .‌‌

||

t.me/MuradTadesse

ummalife.com/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Yunus Ibrahim shared a
Translation is not possible.

አሏሁመ በርደን ወሰላመን ዓላ አህሊ ጋዛህ🤲🤲

አሏሁመ ኡንሱርሁም ወላ ተንሱር አለይሂም🤲🤲

#ከልብ የሆነ ዱዓችሁ አይለያቸው።

#ፊልስጢን #غዛህ #አል_አቅሷ #ሙስሊም

Send as a message
Share on my page
Share in the group