Translation is not possible.

ያማል‼

======

✍ ከ14 ቀናት ተከታታይ ጦርነት በኋላ፣ ከ6000+ የቦምብ ማዕበል በኋላ፣ ከመብራት፥ ከምግብ፣ ከውሃና ከነዳጅ ማዕቀብ በኋላ ለጋዛ ነዋሪዎች 20 ጭነት እርዳታ በግብፅ አዋሳኝ በራፋህ ኮሪደር በኩል ገብቶላቸዋል።

ከገባላቸው እርዳታ መካከል፦ ይህ የወንድና የሴት ከፈን ተብሎ የታሸገ ከፈን ይገኝበታል።

መቼም መገ'ደላቸው አይቀርም ተብሎ'ኮ ነው። አያምም በአላህ! ከዚህ በላይ ልብ የሚያደማ ምን አለ በረቢ⁉️

እርዳታውን የላኩት የሙስሊም ሃገሮች'ኮ ይህን እርዳታ መላካቸው ትክክል ነው። ግን ከተቻለ ገዳ'ያቸውን ማስቆም የተሻለው ነበር።

አላህ ያስቁምላቸው። በምትካቸው ሞትን ለጠላቶቻቸው ያድርግላቸው።

20 شاحنة دخلت إلى فقط بعد 14 يوم من الحرب والدمار المستمر على قطاع غزة .

من بين الشاحنات التي وصلت "أكفان لسكان غزة" .‌‌

||

t.me/MuradTadesse

ummalife.com/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group