UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

Oh no ሳውዲያችን ምን እየሆነች ነው። ዝሙት አስካሪ መጠጥ በየሰከንዱ እየተስፋፋባት ነው። እዚህ የሀገራችን ሙስሊም ሴቶች ራሱ ከተጨማለቁት በላይ የሳውዲ ሴቶች ልቅነት እየበዛባቸው ነው። ብለው ብለው ልክ እንደ ጃሂሊያ ሴቶች ወንዶች ፊት መጨፈር ጀመሩ። ጭን ማሳየት ኖርማል እየሆነ ነው። ፀጉር ለቆ መሄድ እየተለመደ ነው። ቆሻሻ የሆኑ የምእራባዊያን ባህል በጣም እየተስፋፋባት ነው።ወላሂ ልብ ያደማል እየሆነ ያለው ነገር። ዱባይ ካታር ምናምን ሀገር ላይ ይሄን ፈሳድ ብናይ ያን ያህል አያሳዝነንም ምክንያቱም እንደ ሳውዲ በሸሪአ አይመሩም። ያው እነዚህ ነገሮች ፈሳዶች እየተፈቀዱ ያሉት ከሁለት ነገር አንፃር ነው። 1. የምእራባውያን ጫናን ለመቀነስ 2. የሀገሪታ መሪ ቢን ሰልማንን ወጣቱ ዘንድ የበለጠ ተወዳጅ መሪ ለመሆን ነው። ቢሆንም ግን መሪው እየተገበራቸው ያለው ነገር ሀራም ከመሆን ሚወጣ ነገር አይደለም። እዚህ ጋር ግን አንድ ነገር እወቁ ቢን ሰልማን አላህ ይጠብቀው እና እሱ የሚተገብራቸው ነገራቶች ከባኢረ ዙኑብ እንጂ ከእስልምና ሚያስወጡ ነገራቶችን አይደለም።አንድ የሙስሊም መሪ ደግሞ ክህደት እስካልታየበት ድረስ እሱ ላይ ማመፅ አይቻልም። ክህደት እንካን ታይቶበት ያን መሪ ለመታገል ሚሆን ሚሆን አቅም ከሌለ ከመሪው ጋር ጦርነት መክፈት አይቻልም።

አንዳንድ አቡ ደደብ እና ኡሙ ደደቦች ሳውዲ ላይ እየሆነ ያለው ነገር ሰበብ አድርጋቹ የሱና ኡስታዞችን ለመሳደብ ትሞክራላቹ የታለ"ተውሂድ ተውሂድ" የሚለው ትላላቹ። ቆይ የሱና አሊሞች ምን ያድርጉ እሺ በአደባባይ ወጥተው ሚንበር ላይ ሆነው ቢን ሰልማንን ይውቀሱት?? መቼስ ቀደምቶቻችን መሪን በአደባባይ ሲመክሩት አይታወቅም በድብቅ ከሱ ጋር በመነጋገር እንጂ። እናም እናንተ ቁርአንን እንካ በቅጡ ያልቀራቹ ቲንንሽዬ ሰዎች እኔ የምላቹ ነገር ወይ ዲናቹን ከሱና አሊሞች ተማሩ ወይም ደግሞ ከኡለሞች ላይ አፋቹን ከመክፈት ተቆጠቡ።ሲቀጥል ተውሂድ ተውሂድ የሚሉት ኡስታዞች የጀነት ቁልፍ ስለሆነው ነገርኮ ነው እያስተማሩ ያሉት እና ከተውሂድ በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው ያለ ነገር ምን አለ?? እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስቀል በአል መንገድ ከሚጠርጉ ሰዎች ኃላ እየሰገዳቹ በምን አፋቹ የሰለፊይ ኡስታዞችን መናገር ትችላላቹ???

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰለፊዮች ከሚመቹኝ ነገር ቤታቸው Tv የለም። አዎ Tv ፈሳድ የሞላበት ነገር ስለሆነ ለትውልድ መበላሸት ሰበብ ሆናል። አይ Quran ብቻ ቤተሰቦች እንዲያዩበት ብለህ ማስገባት የለብህም ቆይ በኃላ ሚስትህን እና ልጆችህ አንተ በሌለህበት ሰአት ፊልም ምናምን ሙሰልሰል ቢያዩስ? ስለዚህ ቤታቹ ውስጥ ይሄን Tv ሚባለውን ነገር አታስገቡ።

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Umer Ibnu Sadik Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group