UMMA TOKEN INVESTOR

7 month Translate
Translation is not possible.

😥😥😥

አንድ የጋዛ አባት እንዲህ ይላል:-

"ዛሬ ከወንድሜ ጋር ልጆቻችንን ተለዋወጥን። ሁለቱን ልጆቼን ሰጠሁትና ሁለቱን ልጆቹን ወሰድኩ። ቤቴ በቦምብ ከተደበደበ ልጆቼ ይድናሉ የእሱ ቤት ላይም ጥቃት ከደረሰ ልጆቹ ይተርፋሉ"

Mahi Mahisho

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Umu Adeel shared a
Translation is not possible.

ኢስላማዊው የጂ#ሃ#ድ ንቅናቄ ዛሬ በሰጠው መግለጫ

"የአረቦችና የሙስሊሞች አቋም ደካማ ነው። በአሜሪካና በምዕራቡ ዓለም ፊት ልፍስፍስ ሆነዋል። የፍልስጤም ህዝብ ጽናት ብቻውን ገዝፎ ድል ይሆናል ኢንሻ አላህ"

Mahi Mahisho

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Umu Adeel shared a
Translation is not possible.

የቃሳም ብርጌድ የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ በጋዛ ሰርጥ በካን ዮኒስ አቅራቢያ የእስራኤልን የምድር ጥቃት መመከትን በሚያሳይ መልኩ የእስራኤል ታንክ እና ሁለት ቡልዶዘር ማውደሙን ተናገረ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Umu Adeel shared a
7 month Translate
Translation is not possible.

ፍልስ ጢማ ዊው ወጣት ከአደጋው ለተረፈች አንዲት እህት እንደ #ሒጃብ እንድትጠቀመው ቲሸርቱን አውልቆ ሲሰጣት 🥰🥰

በዚህ ሁሉ ትርምስ የእህቶቻቸውን ሒጃብ ይጠብቃሉ #ማሻ_አላህ

ይህ ህዝብ መቼም አይሸነፍም ቢኢዝኒላህ 🇵🇸🇵🇸

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Umu Adeel shared a
Translation is not possible.

በፍልስጤሟ ምድር ጋዛ ወራሪዋ እስራኤል ከሰማይ የወረወረችው የድሮን ቦንብ ቤታቸው ዶግ አመድ አድርጎ ላያቸው ላይ ተናደ። አስራ አንድ ሙሉ ቤተሰብ ከፍርስራሹ መሐል ተጋደመ። ቦታው ላይ የደረሱት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ቆፍረውና ቧጠው ሲያወጧቸው ሁሉም ሞተው እናት ነፍሷ ከጀሰዷ ሊላቀቅ የመጨረሻ እስትንፋሷ ላይ ነበረች።

በዝግታ አይኗን እያስለመለመች ታቃስታለች። በሆዷ የታቀፈችው ፅንስ በህይወት ይቆይ ዘንድ እግሯን ከፈት ልጇን ደገፍ አድርጋ ተንጋላለች። ሆስፒታል እንደደረሰች እስትንፋሷ ተቋርጦ ጌታዋን ስትገናኝ ፅንሱ ግን በህይወት ነበር። ዶክተሮች በአላህ ፈቃድ የልጁን ህይወት ማትረፍ ቻሉ። አስራ አንድ ሙሉ ቤተሰቦቹን ባጣበት ቅፅበት እርሱ ይህቺን አለም ተቀላቀለ። መገን የአላህ ስራ ጉድ ነው የእሱስ አቻቻል።

Mahi mahisho

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group