UMMA TOKEN INVESTOR

1 year Translate
Translation is not possible.

ሂዝቡሏህ ዛሬ በተከታታይ እስራኤልን በሚሳኤል ሲደበድብ አምሽቷል ። በሂዝቡሏህ ጥቃትም በእስራኤል መኖሪያ ቤቶች ላይ ከፍተኛ ፍንዳታና ቃጠሎ ተከስቷል ።

ሂዝቡሏህ 10 የሚሳኤል ጥቃት የፈፀመ ሲሆን የእስራኤል የጦር ሰፈሮችን ማጥቃቱን አስታውቋል ። የዛሬው የሂዝቡሏህ ጥቃት ጋሊሌን ናሀሪያ እና ኪርያት ሺሞና የተሰኙ የእስራኤል ቦታዎችን ያጠቃለለ ነበር ።

እስራኤል ከሂዝቡሏህ ጋር ሙሉ ጦርነት ላለማድረግና ከሀማስ ጋር ብቻ ለመዋጋት እየጣረች ቢሆንም ሂዝቡላህ ግን እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ የምታደርገውን ወረራ እስካላቆመች ድረስ ጦርነቱ የማይቀር ነው ጋዛ እየነደደች ሳለ እኛ እጃችንን አጣጥፈን አንቀመጥም ብሏል ። እናም ቡድኑ ተከታታይ ጥቃቶችን መፈፀሙን ቀጥሏል ።

እስራኤል በበኩሏ ሂዝቡሏህ ከዚህ ድርጊቱ የማይታቀብ ከሆነ አፀፋውን ለመውሰድ አታመነታም በማለት በመከላከያ ሚኒስትር ቃልአቀባይዋ በኩል አስታውቃለች ። እስራኤል በሁለቱም ግንባር እዋጋለሁም ብላለች ። ይህን ደግሞ አሜሪካ በፍፁም የማትፈልገው ነው ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

ሀማስና እስራኤል ሰሜን ጋዛ ላይ ከባድ ውጊያ እየተዋጉ ነው ። የእስራኤል ጦር ለመግባት ሀማስ ላለማስገባት የሚደረግ የሞት ሽረት ጦርነት !!

በጦርነቱ ሀማስ በርካታ የእስራኤል ወታደሮችን መግደሉን አሳውቋል በርካታ ታንኮችንም አውድሟል ። እስራኤል በበኩሏ በሰጠቺው መግለጫ አንድ ከፍተኛ የጦር መኮንኗ በከፍተኛ ሁኔታ መቁሰሉን አስታውቃለች ። ኔታኒያሁ ጦርነቱ እጅግ ፈታኝ ነው ረጅም ጊዜም ይወስዳል ብለዋል ።

የኢራኑ ፕሬዚዳንት ሰይድ ኢብራሂም ረኢሲ ይህ የእስራኤል ጦር ዛሬ የደረሰበት ሽንፈት ከመጀመሪያው የሀማስ ጥቃት በሗላ ሁለተኛው ድል ነው ብለዋል ። እስራኤል በበኩሏ ለደረሰባት ወታደራዊ ኪሳራ ኢራንን ተጠያቂ አድርጋለች ። በጦር መሳሪያና በወታደራዊ ስምሪት የኢራን እጅ ነው ሀማስን ያፈረጠመው በማለት እየወቀሰች ነው ።

ጦርነቱ በርትቷል ጫናውም እስራኤል ላይ አርፏል ። የእስራኤል ባለስልጣናት ተከፋፍለው ሲወቃቀሱ ውለዋል ። ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ለዚህ የእስራኤል መዋረድ የሀገሪቱን ጦር ተጠያቂ የሚያደርግ ፅሁፍ ትዊተር ላይ ለጥፈው ውግዘት ሲበዛባቸው አጥፍተውታል ።

ትግሉ ይረዝም ይሆናል እንጅ ከፍተኛ መስዋዕትነትን ይጠይቅ ይሆናል እንጅ ለፍልስጤማውያን አይሸነፉም !!

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Red-one shared a
Translation is not possible.

365 km² ስፋተ ባላት ትንሽዬ የጋዛ ከተማ ላይ በአንድ ቅፅበት ብቻ ከ100 በላየ የጦር አውሮፕላኖች በጋዛ ንጹሐን ላይ እሳት እሳት እያዘነቡ ይገኛል።

በምድርም፣ በባህርም፣ በአየርም… እሳት ብቻ!

አሜሪካ አሁንም ከእስራኤል ጎን ነኝ ብላለች!

ምን ይሻለን በአላህ? ምን አይነት በላእ ነው የመጣብን!

ኧረ! በዱዓእ! ቢያንስ አላህ የአንዳችንን ዱዓእ ከተቀበለን ከነርሱ ዘርፈ ብዙ የጦር መሳሪያ የተሻለ ኃይል አለው።

#palestine #gaza

#gazaunderattack

gazaunderbombardment

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

27/10/2023 በጋዛ ሰርጥ ላይ ከባድ የቦምብ ጥቃት ተባብሷል :: ያራብ 😢😢😢

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

ያሳዝናል‼

========

✍ ጋዛን ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጋር ያገናኝ የነበረው ብቸኛው የጀዋል ካምፓኒ ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት ገመድ በጽዮናዊያኑ ቦምብ መመታቱን ተከትሎ ጋዛዊያን ድምፃቸው ታፍኖ ያለ ማቋረጥ ከ3 ሰዓታት በላይ የቆዬ እጅግ ዘግናኝ የቦምብ ጥቃት እየዘነበባቸው ነው።

በተጨማሪም በባህርም፣ በአየርም፣ በምድርም እሳት እየዘነበባቸው ነው።

ጠብቃ ጠብቃ እስራኤል ከሰሞኑ የከፋውን ጭፍጨፋ ዛሬ በጨለማ ጀምራለች።

ከ40 ሺህ በላይ ታማሚዎች የሚገኙበትን ዋነኛውን አልሺፋ ሆስፒታልንም አጋይታለች።

አንድም ፈለስጢናዊ በህይዎት ማየት አትፈልግም።

አምቡላንሶች እንኳ ወደ ሟቾችና ቁስለኞች ዘንድ በማምራት ማንሳት አልቻሉም።

እስራኤል ወንጀሏና የምትፈጽመው ዘግናኝ ጥቃት ተቀርፆ በሚዲያ እንዳይወጣባት ድምጿን አጥፍታ ወገኖቻችንን እየጨረሰች ነው።

በጘ-ዝ'ዛ ታሪክ ይቀር የማይለው የጦር ወንጀልና የዘር ማፅዳት ጭፍጨፈሰ እየተፈጸመ፤ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አሁንም በዝምታ ላይ ነው።

ሐስቡነ-ል'ሏህ ወ ኒዕመል ወኪል!

በጣም ነው የሚያሳዝነው! አላሁልሙስተዓን!

ቢያንስ በመልካም ዱዓችን አንርሳቸው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group