UMMA TOKEN INVESTOR

Hakkımda

From the river to the sea Palestine 🇵🇸 will be free inshaallah

Çeviri imkansız.
“የትኛው ምድር ፣ የትኛው ልብና የትኛው ውሳኔ ለኛ የተሻለ እንደሆነ አናውቅም። ነገር ግን ምርጥ የሆነው… አላህ ለኛ በመረጠው ነገር ውስጥ እንዳለ እርግጠኞች ነን። ”
ኢማም ሙተወሊ ሸዕራዊ
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
قال الإمام ابن القيم رحمه الله :
‏من كثرت همومُه وغمومه
‏فلكثر من قـول : ‏لا حـول ولا قـوة إلا باللـه.
‏ زاد المعاد 183/4
🔷 ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-
" ጭንቀቱና ትካዜው የበዛ ሰው ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂ : የሚለውን ዚክር ያብዛ "
ዛዱል መዓድ ( 4/183 )
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
Follow አድርጉኝ እንጂ🥺
image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
ራስህን ሰብሰብ አድርገህ ተሸከም
ታሪክህን ለመስማት የሚጓጓ እንጂ...
ችግርህን ለመፍታት
አብሮህ የሚጨነቅ የለም !!
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
የማይሆነው አይሆንም
የሚሆነው አይቀርም
ብዙ በመጨነቅ ምንም አይቀየርም።❣️
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş