UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Recently reverted to Islam. I want to share with you a story of fellow reverts Inshallah 🙏❤

Translation is not possible.

የሞሳድ ሃላፊ የነበረው ዳኒ ያቶም ከእሰራኤል ጋዜጣ ያድዖት አህረኖት ጋር ከቀናት በፊት ባደረገው ቀለ ምልልስ

"ምንድን ነው እየተፈጠረ ያለው?

የሙሴ ፈጣሪ ረሳን ተወን ማለት ነው?

ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ።

170 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አፍስሰን የሰራነው። የራሳችን ምርት የሆነችው በአለም ፊት ስንመካበት የከረምነው ሜርካፋ የምትሰኘው ታንክ የሃማስ ተዋጊዎች በቀላል መሳሪያ በአርቢጂ እንዳልነበረች አመድ ሲያደርጓት ማየት ለማመን ይቸግራል ከነሱ ጋር ሁኖ የሚዋጋ ነገርማ አለ አለዚያማ በፍፁም እነዚህን ታንኮቻችንን በቀላሉ ማቃጠል ከቶ አይቻልም። እነዚህ ሰዎች የተኮሱት ሁሉ መሬት ላይ አይወድቅም ያለ የሙሴና የሃሮን ፈጣሪማ ከድቶናል አበቃ ሌላ የምለው የለኝም"

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

💔

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የምላስ መሰረቱ ዝምታ ነው የግድ በሁሉም ጉዳይ ላይ ካላወራሁ አይባልም ሰለፎች ሰዎች ማውራትን እንደሚለማመድ ሁሉ ዝምታንም መለማመድ እንዳለበት ይናገራሉ።

ነብዩ አለይሂ ሶላት ወሰላም በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ጥሩን ይናገር አለበለዚያ ዝም እንድንል ነው ያስተማሩን ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፎሎወር እንዲበዛለት የሚፈልግ እነዚን ያድርግ    

1.ይሄንን አካውንት follow ያድርግ   

2. ኮሜንት ላይ 1 የራሱን ሊንክ ይፃፍ                

3. ሊንክ ያስቀመጡ 5 ሰው ፎሎው ያድርግ    

  ፎሎው የተደረጋቹ follow back መልሱ    

ልብ ይበሉ  

ይህ የሚሰራው ፎሎው የተደረጋቹ follow back ስትመልሱ ነው   

            ·ኢንሻአላህ አብረን እናድጋለን·

   

        ቢስሚላህ አሁን እንጀምረው

#በተጨማሪም ይህ ፖስት ከቆየ እየጠፋ ስለሚሄድ ሼር ሼር በማድረግ አቆዩት ለሌሎችም እንዲዳረስ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጋዛን ሙሉ ለሙሉ አጥፍተን የቻልነው ህፃናትም ሴት እና ወንዱንም ገለን ሌላውን ደሞ እንዲሰደድ አድርገን ታላቋን እስራኤልን በወረራ እንፈጥራለን ብለው ነው አሉ ጭፍጨፋው...... እኛ ደሞ እንላቹሀለን ወመከሩ መክረን ወላሁ ከይሩልን ማኪሪን፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group