UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

"መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው???"

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

☞የባለቤትሽን ቤተሰቦች ትወጃለሽ?? እህቴ

☞ሙእሚን ሴት፤ የባሏን ቤተሰቦች በተለይም እናቱን ታከብራለች። መልካም ግንኙነትንም ታበለፅጋለች። የባልን እናት እንደጠላት የሚስለውን ያረጀ ግንዛቤ ወደጎን በመተው አላህን ታስደስታለች። ችግር ቢገጥማት እንኳ ሰብር በማድረግ የባለቤቷን ሀቅ ትሞላለች።

✅መልካም ሚስት ባሏ ለእናቱ መልካም እንዲሰራ ትረዳዋለች፤ እናቱን በመንከባከብና ሀቋን በመሙላት ረገድ ድክመት ካየችበትም ትመክረዋለች እንጂ ለሸይጣን ረዳት አትሆንም!!

☞ውዷ እህት! በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ ለአላህ ብለሽ የባለቤትሽን ቤተሰቦች ጠይቂ። ከዚህ ቀደም የተቀያየምሽውን ሁሉ ይቅር ተባባይ። አላህን እና ባለቤትሽን በማስደሰትሽ የምታገኚው የመንፈስ እርካታ በገንዘብ የማይተመን እንደሆነ ትረጃለሽ።

አላህ ላገቡት ያማረ የፍቅር የደስታ ሂወት ያድርግለችው ላለገቡት ኸይረኛውን ይወፍቃችው

‼️ዱንያ አጭር ህይወት ናትና በፅድቅ እናሳልፋት✅

✅ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እስራኤል ምንም ያህል ሀይል ብታሰባስብና በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮችን ብትለቃቅም

حَسْبُنَا اللَّهُ وَ نِعْمَ الْوَ كِيل🙏ُ

اَللّٰهُمَّ إنَّا نَجْعَلُكَ فِيْ نُحُوْرِهِمْ وَنَعُوذُ بِكَ مِنْ شُرُورِهِمْ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

....🥀

ከሩቅ ስንጠብቅ ከቅርብ የሚጠቀጥቀን ሐዘን ይከሰታል። ከሁሉም ሰው ደብቀን እንታመመው ይሆናል፥

የድብቅ ሕመማችን የገሐድ ወንጀለኛ

ቢያስብለንም አሏሁ በሕይወታችን እስካለ... ከሁሉ በላይ አዋቂያችን እስካለ ምንም አንሆንም። በዝምታችሁ፣ በሰብራችሁ ፅኑ። ከችግር በኋላ በእርግጥ ምቾት አልለ!!!

          ሰበሀል ኸይር!🥰

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🥰

ከእናታቸው ጋር ረጅም እድሜ ኖረው....ፍቅርን አላጣጣሙም....

የአባታቸው ሽታ ከአጠገባቸው አላለፈም.....

መከታ የሚሆን ወንድምም አልነበራቸውም....

የእህትንም እዝነት አያውቁትም🥺

...... ግን ደግሞ እርሳቸው.....

"#የዓለማት_እዝነት\" ነበሩ

ሀቢቢ ነቢዬ 🥰

ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

ሰሉ አለ ነቢይ !!

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»

Send as a message
Share on my page
Share in the group