UMMA TOKEN INVESTOR

Musema-Ligbo shared a
ترجمہ ممکن نہیں

የጋዛ ከንቲባ ለአረብ ቲቪ እንደተናገሩት፡ የእስራኤል የቦምብ ጥቃት በጋዛ ሰርጥ ሁለት ዋና ዋና የውሃ እና የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮች ላይ ያነጣጠረ በመሆኑ በባህር ውሃ ውስጥ ከፍተኛ ብክለት አለ በቆሻሻ ኔትወርኮች ላይ ከፍተኛ ብክለት አለ.

የጋዛ ከንቲባ፡- ለታላቁ የውሃ እጥረት ለማካካስ ከፍተኛ የጨው ጉድጓዶችን እንደገና መጀመር ነበረብን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Musema-Ligbo shared a
ترجمہ ممکن نہیں

የቱርክ ፕሬዝዳንት ኤርዶሃን ወደ እስራኤል ሊያደርጉት የነበረውን ጉብኝት ሰረዙ

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን እስራኤልን ለመጎብኘት የያዙትን እቅድ በዛሬው እለት መሰረዛቸውን ያስታወቁ ሲሆን ለዚህም ምክንያታቸው በጋዛ ከሚገኙት የሃማስ ታጣቂዎች ጋር እስራኤል ባደረገችው “ኢሰብአዊ” ጦርነት ነው ብለዋል።

ኤርዶጋን ለገዥው ፓርቲ የህግ አውጭዎች በፓርላማ በሰጡት መግለጫ “ወደ እስራኤል የምንሄድበት ፕሮጀክት ነበረን፤ ነገር ግን ተሰርዟል፣ አንሄድም” በማለት ሃማስን ለገዛ መሬታቸው የሚታገል “ነጻ አውጪ” አድርገው ገልፀዋል።የኳታር የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ከቱርክ አቻቸው ጋር በዶሃ የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

በጋዛ የተገደሉት ህፃናት ቁጥር በዩክሬን ከተገደሉት ህፃናት ቁጥር ቢበልጥም "ተመሳሳይ ምላሽ አላየንም" ብለዋል። የኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ "የፍልስጤም ህጻናት ህይወት የማይቆጠር ይመስል ፊት የሌላቸው ወይም ስም የሌላቸው ይመስል"  የአለም አቀፉን ማህበረሰብ ዘንግቷቸዋል ሲሉ ወቅሰዋል።

በሌላ በኩል በጋዛ ውስጥ ከአንድ ሦስተኛ በላይ የሚሆኑ ሆስፒታሎች ወይም ከ35 ሆስፒታሉሽ 12ቱ መዘጋታቸው ተሰምቷል። በተመሳሳይ ወደ ሁለት ሦስተኛ የሚጠጉ የጤና አጠባበቅ ክሊኒኮች ወይም ከ72 የጋዛ ክሊኒኮች 46ቱ በጥቃት ወይም በነዳጅ እጥረት ምክንያት ተዘግተዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቋል ።

በነዳጅ እጥረት ምክንያት የሆስፒታል የኃይል አማራጮች በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት ውስጥ ሥራቸውን ያቆማሉ ሲል የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስጠንቅቋል። የእስራኤል “ጠቅላላ እገዳ” በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን የህይወት አድን ስራ እያደናቀፈ ይገኛል።

በጋዛ የሚገኙ የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች መያዝ ከሚችሉት ሰው በአራት እጥፍ የበለጠ እያስጠጉ መሆኑ ተሰምቷል።በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ራሳቸውን ለመከላከል በፈረቃ እንደሚተኙ ገልፀዋል።

በበረከት ሞገስ

#ዳጉ_ጆርናል #palestine #غزة #فلسطين #freepalestine #غزة_تحت_القصف #غزة_الآن #فلسطين_حرة #gazaunderattack #عاجل #palastine #الحرية_لفلسطين #gaza_under_attack #сионисты #израиль #minbarsveta1 #новости

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Musema-Ligbo shared a
ترجمہ ممکن نہیں

ከሱብሒ በሓላ እንቅልፍ‼️

================

«ከሱብሒ በሓላ ፀሀይ እስክትወጣ ድረስ ባለው ሰአት እንቅልፍ መተኛት የተጠላ ነው፣ ምክንያቱም ይህ ሰአት ሪዝቅና በረካ ከአላህ ዘንድ የሚወርድበት ሰአት ስለሆነ»።

ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)

ምንጭ፦📚መዳሪጁ ሳሊኪን (457/1)

«ከሱብሒ ቡሀላ በህይወቴ አንድም ቀን እንቅልፍ ሚባል ተኝቼ አላውቅም»።

ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁሏህ)

«የሱብሒ ሶላት የስራወች ሁሉ መጀመሪያና መሰረት ነው»።

ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)

ምንጭ፦📚ዛዱል መዓድ (78)

||

ካነበቡ በሓላ ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

||

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Musema-Ligbo Сhanged his profile picture
7 month
ترجمہ ممکن نہیں

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Musema-Ligbo shared a
ترجمہ ممکن نہیں

ኦባማ እስራኤል በጋዛ በንጹሃን ላይ የምትወስደውን እርምጃ ተቃወሙ

በጋዛ ምግብ፣ ውሃ እና ኤሌክትሪክ ማቋረጥ የሰብአዊ ቀውሱን ከማባባሱ ባሳገር እስራኤል ጠላቷ እንዲበዛ ያደርጋል ነው ያሉት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group