UMMA TOKEN INVESTOR

About me

STRUCTURAL ENGINEER(designer)& ARCTECTURAL ENGINEER SOFTWERE DEVELOPER

Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

የተከበራቹ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ የዚሀ ኢስላሚክ ፕላትፎርም ተጠቃሚ የሆናቹ  ሁላቹም የዚን ፕላትፎርም እድገት እንደምትሹ አምናለው  ነገር ግን አካውንታቸው ጥቂት ፎሎወር ብቻ ሲኖረው የናንተም ሞራል ወደ መዳከም እንደሚያመራ ግልፅ ነው ስለዚህ ይሄን ችግር እንዴት መፍታት እንምንችል አብረን እንየው ↓ 

 

1.ማወቅ ያለብን ለግዜው በዚ ላይ ፖስት የሚደረግ የትኛውም ነገር ተደራሽ የሚሆነው (viral ) የሚወጣው በፎሎወር ብዛት ሳይሆን በተፖሰተበት ጊዜ ነው ግዜው እየቆየ በሄደ ቁጥር እየጠፋ ይመጣል።

 

# ለዚህ መፍትሄው

1.ፖስት ማብዛት ፖስት ሲበዛ አካውንታቹ በየተፖሰተ ቁጥር viral ላይ ስለሚወጣ ፎሎ የማግኘት እድል ይኖራል።

2. Comment ሴክሽን በመጠቀም  

ሁላቹም በዚህ ፖስት ኮሜንት ስር በመግባት የራሳቹን link or user name ትፅፋላቹ ለምሳሌ የኔ = Mubarek-Nesre ሁላቹም የራሳቹን ከፃፋቹ በውሃላ የሌሎችን በመንካት ገብታቹ ፎሎው ትደራረጋላቹ።

ይህ በጣም ቀላሉ ዘዴ ነው  

 

#በተጨማሪም ይህ ፖስት ከቆየ እየጠፋ ስለሚሄድ ሼር ሼር በማድረግ አቆዩት ለሌሎችም እንዲዳረስ

 

ቢስሚላህ አሁን እንጀምረው የኔንም account ፎሎው አድርጉኝ →Mubarek-Nesre

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፍልስጤሞችን አላህ ሲፈትናቸው የግብፅ ጎረቤት አደረጋቸው እንደ ሌሎች ሀገራት የሚሰደዱበት አተው በሩን ቆልፈው የሰውን ልጂ እንዲህ አነደዷቸው እኔ እራሴን አሞኛል ምን አባቴ ይሻለኛል አረብ ሀገራት ከመጮህ ውጭ ተግባር ያለው ስራ ባለመስራታቸው እስራኤል በጂምላ አጋየቻቸው አለም ፍልስጤሞችን በቁማቸው አነደዷቸው

ከአጋም ጋር የተጠጋ ቁልቋል ሲያለቅስ ይኖራል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mubarek-Nesre is feeling Celebrate
7 month Translate
Translation is not possible.

Wa Islama

Wa Islama

Wa Islama

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mubarek-Nesre Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሱመያ ... ያሲር ... ሙስዐብ ... አነስ ኢብኑ ነድር... ሐምዛ... ሰዕድ ኢብኑ ረቢዕ... ዐምር ኢብኑል ጀሙሕ ሁላቸውም የኢስላምን የበላይነትና መደላደሉን ሳያዩ ነበር የተሰውት...

የሀገራትን በዑመር መከፈትና የኻሊድን ድል አላዩም ነበር ....

ረቢዕ ኢብኑ ዓሚር የፋርሶች የጦር አዛዥ ሩስቱም ፊት በዲኑ ኩራት እየተሰማው ሲቆም አላዩም ነበር ...

ሀሩነ ረሺድ ደመናን እያናገረ «የትም ዝነቢ ምርትሽ ይደርሰኛል» ሲል አላዩም .....

እነርሱ ያደረጉት ነገር ቢኖር መንገዱን መጀመር ብቻ ነበር ..

መንገዱን ጀመሩት... በመጀመሪያው ጅማሮ ሞቱ። መጨረሻውን አልደረሱትም ነበር።የጀመሩትን መንገድ ፍሬ አላዩትም ነበር። ረዲየላሁ ዐንሁም!

ደከሙ፣ ታገሉ፣ ተሰቃዩ፣ በፈተናውና በደካማነቱ ጊዜ ታገሱ ...

ስለዚህ ስለ መንገዱ መጨረሻ አትጠይቅ ! ...

ትልቁ ነገር አንተ በመንገዱ ላይ መሆንህ ነው ፣ አሳሳቢው ነገር አንተ በመንገዱ ላይ ፀንተህ እስልምናህን አጥብቀህ መያዝህ ነው።

በመንገዱ ላይ እስካለህ ድረስ መጀመሪያው ላይ መካከሉ ላይ ወይም መጨረሻው ላይ መሞትህ አይጎዳህም!

ትልቁ ጉዳይ አላህ እንዲህ ካላቸው ሰዎች መሆንህ ነው፦

«ከአማኞቹ በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አልሉ፡፡ ከነርሱም ስለቱን የፈጸመ (ለሃይማኖቱ የተገደለ) አልለ፤ ከነርሱም ገና የሚጠባበቅ አልለ፡፡ (የገቡበትን ቃል) መለወጥንም አልለወጡም፡፡» (አል አሕዛብ 23)

እኛ በመንገዱ ላይ እንጓዛለን፣ አላህም እንዲቀበለን ተስፋ እናደርግበታለን፤ አላማችን የመንገዱ ጫፍ መድረስ አይደለም።አላማችን በመንገዱ ላይ መሞት ብቻ ነው። ዲኑን ጠባቂው አላህ ነው።

በሁሉም ጉዳይ ላይ በሁሉም ጊዜና ሰአት ውስጥ ኒያችንን እናድስ! መጓዥያችን መች እንደሆነ አናውቅም!

አላህ እንዲጠቀመን እንጅ እንዳይቀይረን እንለምነዋለን! ኢስላም የበላይ ሆኖ አይናችንን እንዲያረካም እንማፀነዋለን!

አላህ ሆይ! ምራን፣ በኛም ሌሎችን ምራ ! ለፍጡራኖችህም መመራት ሰበብ አድርገን!

(ከፌስቡክ የዐረብኛ ፖስት በድሮን በረር የተተረጎመ)

Send as a message
Share on my page
Share in the group