Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

የተከበራቹ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ የዚሀ ኢስላሚክ ፕላትፎርም ተጠቃሚ የሆናቹ  ሁላቹም የዚን ፕላትፎርም እድገት እንደምትሹ አምናለው  ነገር ግን አካውንታቸው ጥቂት ፎሎወር ብቻ ሲኖረው የናንተም ሞራል ወደ መዳከም እንደሚያመራ ግልፅ ነው ስለዚህ ይሄን ችግር እንዴት መፍታት እንምንችል አብረን እንየው ↓ 

 

1.ማወቅ ያለብን ለግዜው በዚ ላይ ፖስት የሚደረግ የትኛውም ነገር ተደራሽ የሚሆነው (viral ) የሚወጣው በፎሎወር ብዛት ሳይሆን በተፖሰተበት ጊዜ ነው ግዜው እየቆየ በሄደ ቁጥር እየጠፋ ይመጣል።

 

# ለዚህ መፍትሄው

1.ፖስት ማብዛት ፖስት ሲበዛ አካውንታቹ በየተፖሰተ ቁጥር viral ላይ ስለሚወጣ ፎሎ የማግኘት እድል ይኖራል።

2. Comment ሴክሽን በመጠቀም  

ሁላቹም በዚህ ፖስት ኮሜንት ስር በመግባት የራሳቹን link or user name ትፅፋላቹ ለምሳሌ የኔ = Mubarek-Nesre ሁላቹም የራሳቹን ከፃፋቹ በውሃላ የሌሎችን በመንካት ገብታቹ ፎሎው ትደራረጋላቹ።

ይህ በጣም ቀላሉ ዘዴ ነው  

 

#በተጨማሪም ይህ ፖስት ከቆየ እየጠፋ ስለሚሄድ ሼር ሼር በማድረግ አቆዩት ለሌሎችም እንዲዳረስ

 

ቢስሚላህ አሁን እንጀምረው የኔንም account ፎሎው አድርጉኝ →Mubarek-Nesre

Send as a message
Share on my page
Share in the group