UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

" አንድ ቀን አንድ ሀብታም ሰው በቅርጫት የተሞላ የበሰበሰ ምግብ ለአንድ ደሀ ሰው ሰጠ።

ምስኪኑ ሰው ፈገግ ብሎ ከሀብታሙ ሰው ቤተመንግሥት ከመሰለው ቤት ቅርጫቱን ውስጥ የተሞላውን የተበላሸ ምግብ ይዞ ወጣ።

ይዞት የመጣውን ቅርጫት የተበላሸውን ምግብ አስወግዶ ባዶ አድርጎ አጸዳው፣ የሚያማምሩ አበቦችን አስቀምጦ እና ወደ ቤተ መንግስት ተመለሶ ቅርጫቱን ለሀብታሙ ሰው ይመልሳል።

ሀብታሙ ሰው ተገርሞ ሚሲኪኑን ሰውዩ

" እኔ የበሰበሰ ነገር የሞላበት ቅርጫት ሰጥቼህ አንተ በሚያማምሩ አበቦች ሞልተህ ቅርጫቱን ለምን መለሰከው።?!

ድሃውም ለንጉሱ እንዲህ ሲል መለሰለት።

...

"ሰው ሁሉ በልቡ ያለውን ይሰጣል።"

በውስጥህ ያለው ነው የምትሰጠውን ። ሁሌም ደግ ሁን።

ደግ ለመሆን መጀመሪያ ሀብታም መሆን አያስፈልግም ደግነት ነፃ ነው!

ሀብታምም ሁን ወይም ደሀ ሁን ... ሁሉም ደግ ሊሆኑ ይችላሉ፣ የሚያስፈልግህ ብቻ...

"ሀብታም የሆነ ልብ ብቻ ነው"!

ደግነት እኩል የተሰጠን አስፈላጊ ነገር ነው...!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fuad Means heart Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group