UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ደግነቱ የፍርዱ ቀን ዳኛ አዛኙ ጌታዬ ነው እንጂ የሰው ልጅ ቢሆን ኖሮ ምንይውጠኝ ነበር? Put Allah first. I am always pray for Palestinian.

8 month Translate
Translation is not possible.

S.A.W

###የነቢዩ ሙሀመድ (ﷺ) የበጎ አድራጊነት ተምሣሌት

ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም በጎ አድራጎትን ላነገበ መሪ ሁሉ ምርጥ ምሣሌ ናቸው። አላህ በነቢይነት ሣይልካቸው በፊት ጭምር ታማኝና እውነተኛ ሰው ነበሩ። በመካ ሰዎች ዘንድ “ስዲቅ አልአሚን” (እጅግ እውነተኛውና ታማኙ) በመባል ይታወቁ ነበር። ተወዳጅና ሰላማዊ ከሆነው ባህሪያቸውም የተነሣ የመካ ቁረይሾች በአንድ ወቅት ከዕባን በሚያድሱበት ጊዜ ሀጀረልአስወድን በቦታው ላይ ማን ያስቀምጥ የሚለው ውዝግብ በመካከላቸው አስታራቂያቸው አድርገዋቸዋል። ለበጎ አድራጎት ባላቸው መንፈስ የተነሣ ነበር በአንድ ወቅት በመካ ውስጥ ካሉ ትላልቅ ሰዎች ጋር ባል የሞተባቸው ሴቶችን፣ ወላጅ አልባ ህፃናትንና በከተማው ውስጥ መጠጊያ የሌላቸውን የሚረዳ የትላልቅ ሰዎችን ቡድን ተመርጠው ሊቀላቀሉ የቻሉት። የተለያዩ የመካ የጎሣ መሪዎች ቤታቸውን በመክበብና ሊገድሏቸውም በማሰብ ህይወትን ባከበዱባቸው ጊዜ ነቢዩ ﷺየተበደሩትንና በአደራ የተቀበሉትን ንብረት ሁሉ ለየባለቤቱ መመለሱን ሣያረጋግጡ የመካ ቤታቸውን አልለቀቁም ነበር። ምንም እንኳ ከአደራ ባለቤቶቹ መካከል የተወሰኑት ነቢዩ ባመጡት የእስልምና መልእክት የተነሣ ጠላቶቻቸው የነበሩ ቢሆኑም እርሣቸው ግን ንብረታቸውን ከመመለስ ወደኋላ አላሉም ነበር። ይህም ቅንነትን፣ ታማኝነትንና የሰብኣዊነት መንፈስን የተላበሠ ትልቅና ልዩ የሆነ ምሣሌ ነው።

ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም ወደ መዲና ከተሰደዱ በኋላ ጥቂት ቆይቶ ከሀገር ያስወጧቸው ጠላቶቻቸው የሆኑት የመካ ሰዎች የምግብ እጥረት እንደገጠማቸውና ረሃብ ላይ መውደቃቸውን በሰሙ ጊዜ ከመዲና የምግብ እርዳታ እንደላኩላቸውም ተዘግቧል። ይህም ሌላኛው ልዩ የሆነ የበጎ አድራጊነት መንፈሣቸውን ጥንካሬ የሚያመለክተን ነው። ከጠላቶቻቸው ጋር በጦርነት ላይ እያሉ እንኳ አንድም ሰው ይሁን እንሠሣ በርሃብ እንዲሞት አልፈቀዱም ነበር። ድመት አስራ አስቀምጣ ምግብ ሣትሠጣት አሊያም ሄዳ ሲሣይዋን እንድትፈልግ ባለማድረጓ ምክኒያት አንዲት ሴት ለአላህ የጀሀነም ቅጣት መዳረጓን ተናግረዋል። በሌላ በኩል ደግሞ እጅግ ለተጠማ ውሻ ውሃ ያጠጣ አንድ ሰው በድርጊቱ የአላህን እዝነት ማግኘቱንም አስታውሰውናል። ነቢዩ ለሰው ልጅም ሆነ ለእንሠሣት ያሣዩትን ጥልቅ የሆነ እዝነትና ደግነታቸውን የሚያሣዩ ምሣሌዎች እጅግ በርካታ ናቸው።

በመዲና የማህበረሰቡ መሪ በነበሩበት ወቅት ነቢዩ ﷺ ዘካና ምፅዋትን ከህዝቡ ይሰበስቡ ነበር። ነገር ግን ከዚህ ምፅዋት ለራሣቸውም ሆነ ለሚያስተዳድሩት ቤተሰብ ተጠቅመው አያውቁም። ድሆችንና ችግረኞችን በመርዳቱ ረገድ በጣም ለጋስ ነበሩ። እንዲዚያ ሲለግሱ ያዩዋቸው ሰዎችም “ድህነትን የማይፈራ ሰው አሰጣጥ ይሠጡ ነበር” ይሏቸው እንደነበር ተወስቷል። ከማስተማሩና ወደ አላህ መንገድ ከመጥራቱ ጎን ለጎን የሰዎችን ሁሉ ስቃይ ማስተንፈስ ሌላው ታላቅ ተልእኮአቸው ነበር።

ሙስሊሞች ሁሉ ይህን የነቢያችንን ﷺ የበጎ አድራጊነት መንፈስ ልናውቅና አጥብቀን ልንከተለውም ይገባል። ለሁሉም ህዝቦች ጥሩና መልካም ልንሆን ያስፈልጋል። አንዳንዶች ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም የተላኩበትን የበጎ አድራጊነት ኢስላማዊ አስተምህሮ ባለማወቅ አሊያም በተሣሣተ ግንዛቤ ማህበራዊ ግልጋሎታችን፣ እገዛችንና የበጎ አድራጎት ጥረታችን ሙስሊሙ ላይ ብቻ ማተኮር እንዳለበት ይመስላቸዋል። ይህም “እርጥብ ጉበት (ህይወት ላለው) ሁሉ መልካም መዋል ምንዳ አለው” የሚለውን ነቢያዊ አስተምህሮ የሚቃረን ነው ፡፡

#gaza #palestine #all_eyes_on_rafah #all_eyes_on_rafah

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

JEMAL-HUSSEN shared a
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
JEMAL-HUSSEN shared a
Translation is not possible.

#የፍቅር_ጥግ

በአንድ ወቅት ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቢላል ኢብኑ ረባህን

ከኃላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አድርገው ይይዙትና ድምፃቸውን ቀይረው...

❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- "እኔ ማን ነኝ"?

ቢላል (ረ.ዐ) :- ዑመር (ረ.ዐ) ነህ?

❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- አይደለሁም

ቢላል (ረ.ዐ) :- አቡብክር (ረ.ዐ) መሆን አለብህ?

❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- አሁንም ተሳስተሃል

ቢላል (ረ.ዐ) :- በቃ ዑስማን (ረ.ዐ) ነህ?

❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- አላወቅከኝም

ቢላል (ረ.ዐ) :- ዓሊ (ረ.ዐ) ነህ ማለት ነው... እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል። ከዚያም ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለቀቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት "ቢላል ሆይ! እውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ"? ሲሉ ጠየቁት ቢላልም "የአላህ መልእክተኛ ሆይ!" በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጂም ጊዜ እንድታቅፉኝ ስለፈለኩኝ እንጂ ሲል መለሰላቸው። 😥😥

❤️ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይከ ያ ረሱሊላህ❤️

Follow my page👇

https://ummalife.com/post/164424

Запись от 23.10.2023 15:00 | Sadat Kemal

Muslim Social Web | Muslim Social Network
Send as a message
Share on my page
Share in the group
JEMAL-HUSSEN shared a
Translation is not possible.

የወድሞቻችን ደም እደዚህ እያፈሰሱት ነዉ

አላህ ትይቶ የማይታወቅ በላአ ያፈስባ ቸዉ

https://t.me/alshems_alshems_ale

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group