7 Bulan Terjemahkan
Tidak bisa diterjemahkan.

#የፍቅር_ጥግ

በአንድ ወቅት ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቢላል ኢብኑ ረባህን

ከኃላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አድርገው ይይዙትና ድምፃቸውን ቀይረው...

❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- "እኔ ማን ነኝ"?

ቢላል (ረ.ዐ) :- ዑመር (ረ.ዐ) ነህ?

❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- አይደለሁም

ቢላል (ረ.ዐ) :- አቡብክር (ረ.ዐ) መሆን አለብህ?

❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- አሁንም ተሳስተሃል

ቢላል (ረ.ዐ) :- በቃ ዑስማን (ረ.ዐ) ነህ?

❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- አላወቅከኝም

ቢላል (ረ.ዐ) :- ዓሊ (ረ.ዐ) ነህ ማለት ነው... እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል። ከዚያም ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለቀቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት "ቢላል ሆይ! እውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ"? ሲሉ ጠየቁት ቢላልም "የአላህ መልእክተኛ ሆይ!" በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጂም ጊዜ እንድታቅፉኝ ስለፈለኩኝ እንጂ ሲል መለሰላቸው። 😥😥

❤️ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይከ ያ ረሱሊላህ❤️

Follow my page👇

https://ummalife.com/post/164424

Запись от 23.10.2023 15:00 | Sadat Kemal

Запись от 23.10.2023 15:00 | Sadat Kemal

Muslim Social Web | Muslim Social Network
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup