UMMA TOKEN INVESTOR

🛑👉 ሞትን ማስታወስ ለቀልብ ህይወት ይሰጣታል። እንድትነቃና እንድትዘጋጅ ያደርጋታል።

☞ ዛሬ ለሞቱት አልቃሽ ነገ በተራው ይለቀስበታል።

☞ የዛሬ ሬሳ ባይ በተራው ጀናዛ ይባላል።

☞ የዛሬ ሟች አጣቢ ተራው ሙቶ ይታጠባል።

☞በሬሳ ላይ ሰጋጅ በተራው ይሰገድበታል።

☞የዛሬ ቀብር ቆፋሪ በሌላ ጊዜ ለራሱ ይቆፈርለታል።

☞የዛሬ ቀባሪ በተራው ይቀበራል።

ወደድንም ጠላን የሚሆነው ይህ ነው። እድለኛ ማለት ከዱንያው በላይ ለአሄራው የሚለፋና ሞት እንዳለበት አውቆ ሁሌም በተጠንቀቅ የሚዘጋጅ ነው።

አላህ ልቦና ይስጠን።

    

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Najmuddin Ahimed Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"ወደፊት በተራመዳችሁ ቁጥር የወደሙ ታንኮቻችሁንና የሞቱ ወታደሮቻችሁን ትለቅማላችሁ እንጂ ሐማስ ፈፅሞ አይሰበርም። ይልቁንም ያሸንፋል ኢንሻ አላህ

ምንም እንኳ ትልቅ ተፅዕኖና ከባድ ጭቆና ቢደረግበትም በቅርቡ ከዌስት ባንክ ውስጥን የሚያረሰርስ አፀፋዊ ምላሽ እናያለን"

ሸይኽ ሳሊህ አል አሩሪ

umma life news -seya_smoke

don't forget #follow & #like

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

《 እኛና የዱኒያ ህይዎት》

በክራይ ቤት እየኖርን ባለቤቱ መጥቶ

-ቀደሞ ካሳወቀን በሗላ- ቤቴን ለቀህ ውጣ ጊዜህን ጨርሰሃል ቢለን አልወጣም እንደማንለው ሁሉ

ሀያሉ ጌታችን አሏህ

(كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ ِ)

[ ነፍስ የተባለች በሙሉ ሞትን ትቀምሳለች ዋጋቹን የምታገኙት የቂያማ ቀን ነው ] ብሎ ከነገረን በሗላ

አጀላችን ሲደርስ መለከል መውት መጥቶ ነፍሲያችንን ከሰውነታችን መዞ ስያወጣት አልወጣም ማለት አትችልም!

ይህን ሁሌም እናስታውስ ልብ እንበል ሞት ለማንም እንደማይቀር ሁላችንም እናውቃለን ነገር ግን በድንገት ሊመጣ እንደሚችል አብዛኞቻችን እንዘነጋለን። በዚህም ምክንያት ከጌታችን ጋር ያለን ግንኙነት የተበላሸ ይሆናል ።

የማይቀርበት ጉዞ ነውና ለራሳችን እና ለምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን አላህ መጨረሻችን/ቸው እንዲያሳምርልን/ላቸው በዱዓ እንለምነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

من بين جثامين الشهداء.. وزارة الصحة: كل الشهداء والجرحى في مجزرة المعمداني مدنيّون، وكان يعتبر ملاذا آمنا لسكان القطاع.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group