Тарҷума мумкин нест.

🛑👉 ሞትን ማስታወስ ለቀልብ ህይወት ይሰጣታል። እንድትነቃና እንድትዘጋጅ ያደርጋታል።

☞ ዛሬ ለሞቱት አልቃሽ ነገ በተራው ይለቀስበታል።

☞ የዛሬ ሬሳ ባይ በተራው ጀናዛ ይባላል።

☞ የዛሬ ሟች አጣቢ ተራው ሙቶ ይታጠባል።

☞በሬሳ ላይ ሰጋጅ በተራው ይሰገድበታል።

☞የዛሬ ቀብር ቆፋሪ በሌላ ጊዜ ለራሱ ይቆፈርለታል።

☞የዛሬ ቀባሪ በተራው ይቀበራል።

ወደድንም ጠላን የሚሆነው ይህ ነው። እድለኛ ማለት ከዱንያው በላይ ለአሄራው የሚለፋና ሞት እንዳለበት አውቆ ሁሌም በተጠንቀቅ የሚዘጋጅ ነው።

አላህ ልቦና ይስጠን።

    

Send as a message
Share on my page
Share in the group