1 year Translate
Translation is not possible.

ቃለ መጠይቅ ላይ በሰጠው ምላሽ

"የወራሪዋ ጦር ከሀያ ሰአታት ጥቃት በኋላ መሳሪያና ወታደራዊ አልባሳትን በአሽሺፋእ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ውስጥ በማስቀመጥ የእኛ ተዋጊዎች እዚያ እንደሰፈሩ በማስመሰል የተዛባና ከዕውነት የራቀ ቅጥፈትን በማሰራጨት ላይ ይገኛል።

እኛ አስቀድመን ተናግረናል ጠላት ከዚህ በፊት በአር-ራንቲሲ ሆስፒታል እንዳደረገው ዓይነት ቲያትር ሊሰራ መዘጋጀቱን አስጠንቅቀናል።

ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ ከአለም ጤና ጥበቃና ከቀይ መስቀል የተውጣጣ ኮሚቴ በስፍራው እንዲገኝና አካባቢውን እንዲፈትሽ በአሽሺፋእ ሆስፒታል ውስጥ ምንም ዓይነት ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንደሌለ በዓይናቸው እንዲመለከቱና የወራሪውን ጦር ውሸት እንዲያረጋግጡ ደጋግመን ጠይቀን ነበር።

የሆነው ግን ያሳፍራል የደረሰበትን ኪሳራና እየደረሰበት ያለውን የጦር ሜዳ ጥቃት ለመሸፋፈን በንፁሐን ላይ ብትሩን እያዘነበ ይገኛል።

#gaza

Ⓒsherefa

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group