لا يمكن الترجمة

❝ 🇵🇸 በፍልስጤም ወይም በአረቡ አለም ከአይሁዶች ጋር ችግር ኖሮብንም አያውቅም። ችግሩ የጀመረው ከወደ አውሮፓ ነው። እነሱ (አይሁዶች) 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 ከእንግሊዝ ፤ 🇫🇷 ከፈረንሳይ ፤ 🇪🇸 ከስፔን ፤ 🇩🇪 ከጀርመን ተባረሩ። ሁሌም አይሁዶች አውሮፓ ስታባርራቸው ወደኛ ምድር ይመጡና እዚህ በሰላም ይኖራሉ። ሀይማኖታዊ ስርአቶቻቸውን ይተገብራሉ በንግድ እና ለህዝብ አገልግሎቱ የሚሰጡ የጠበቃ አይነት ሙያዎች ላይም ንቁ ተሳታፊ ነበሩ።❞

❝ችግር መፈጠር የጀመረው እነሱ ወራሪ ሀይል መሆን ሲጀምሩ ነው። (ነገሩ) የአይሁዶች ጥያቄ ሳይሆን ወረራ ነው። ወረራው ካበቃ የኛም ችግር ያበቃል። በመላው አለም የሚገኙ ወረራውን የሚቃወሙ እና የፍልስጤማውያንን የመቃወም እና ነፃ የመሆን መብት የሚደግፉ ብዙ አይሁዶች እንዳሉ እናውቃለን።❞

🇵🇸 #ከሐማስ መሪዎች አንዱ ኦሳማ ሀምዳን

أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة