Translation is not possible.
አል-ኢማም ኢብኑ-ል-ቀይ'ዩም አል-ጀውዚይያህ (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል፦
«አላህን ፈርተው ዓይኖች ከማልቀስ ከደረቁ፤ ይህ ድርቅ የተከሰተው ከልብ ድርቅና (ጥንካሬ) መሆኑን እወቅ። እናም ከአላህ የራቁ ልቦች እጅግ በጣም ደረቆቹ ልቦች ናቸው።»
Send as a message
Share on my page
Share in the group