UMMA TOKEN INVESTOR

About me

بسم لله الرحمن الرحيم "አሏህ ሆይ ፤ አንተ ዘንድ ተወዳጅነትን ከዚያም ሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን ለግሰኝ፤ 🤲" Mechanical Engineer from Ambo University

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኸይር ማሰብ ብቻውን መልካም ሰሪ አያደርግም። ለኢስላም ያለን ቁጭት ብቻውንም ሁሌ ተግባራችንን ፅድቅ አያደርገውም። በተቃራኒውም እንድህ መደረግ የለበትም ያለ ሁሉ እውነተኛ ነው ማለት አይደለም ። የሚሻለው መንገድ ስሜታችንን ገታ አድርገን ዑለማዎች መከተል ነው ። በእውቀት ያልተመራ ተግባር ውጤቱ ፀፀት ነው ።

ፊትና ስትመጣ ከሀቅ ጋር ትመሳሰላለች።

ዑለማዎች የአንድ ፊትና ውጤትን እና ችግርን ከሩቅ ያውቁታል፤ አላዋቂዎች ደግሞ የፊትናው ውጤት ነው ፊትናውን ማወቂያቸው።

https://ummalife.com/ibnumohammed5

Ahmed Mohammed | UmmaLife

Ahmed Mohammed | UmmaLife

بسم لله الرحمن الرحيم
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ማንንም አትናቅ ፤ ባህር ውስጥ የሌለ ወንዝ ውስጥ የሚገኝ ነገር አለ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ባሪያ ብቻውን ከሆነ ደካማ ነው ፤ ግን አሏህን ከያዘ በጣም ጠንካራ ነው ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የኢስላምን ህግጋት በመፈፀም ላይ ራሳችንን እናሸንፍ ፤ የዛኔ አሏህ በጠላቶቻችን ላይ ማሸነፍን ይሰጠናል !!

Send as a message
Share on my page
Share in the group