Translation is not possible.
ኸይር ማሰብ ብቻውን መልካም ሰሪ አያደርግም። ለኢስላም ያለን ቁጭት ብቻውንም ሁሌ ተግባራችንን ፅድቅ አያደርገውም። በተቃራኒውም እንድህ መደረግ የለበትም ያለ ሁሉ እውነተኛ ነው ማለት አይደለም ። የሚሻለው መንገድ ስሜታችንን ገታ አድርገን ዑለማዎች መከተል ነው ። በእውቀት ያልተመራ ተግባር ውጤቱ ፀፀት ነው ።
ፊትና ስትመጣ ከሀቅ ጋር ትመሳሰላለች።
ዑለማዎች የአንድ ፊትና ውጤትን እና ችግርን ከሩቅ ያውቁታል፤ አላዋቂዎች ደግሞ የፊትናው ውጤት ነው ፊትናውን ማወቂያቸው።
https://ummalife.com/ibnumohammed5
Ahmed Mohammed | UmmaLife

Ahmed Mohammed | UmmaLife

بسم لله الرحمن الرحيم
Send as a message
Share on my page
Share in the group