UMMA TOKEN INVESTOR

About me

إن رحمه الله قريب من المحسنين

Translation is not possible.

((9⃣)) #ጠቃሚ__መረጃዎች

1⃣፦ ደስታን ትፈልጋለክ ?

#ሶላትንበወክቱስገድ✅

2⃣፦ ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?

#የለሊትሶላትንአደራ✅

3⃣፦ ጤና ትፈልጋለህ ?

#ፆምንአጥብቀህያዝ✅

4⃣፦ ከጭንቀት ለመውጣት ትፈልጋለህ ?

#ኢስቲክፋርን__እንዳትለቅ✅

5⃣፦ ትካዜን መስወገድን ትፈልጋለህ ?

#ዱዓን_ሙጭጭ_አድርገህ_ከልብ_ያዝ✅

6⃣፦ የሕይወት አድካሚ ችግሮችን ማስወገድ ትፈልጋለህ?

✅لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بالله ማለትን አብዛ

7⃣፦ በረካ ትፈልጋለህ ?

#በነቢዩ ሙሐመድ {ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም} ሶለዋት አውርድ።

صَلَی الله عَلَيه وسلم ﷺﷺﷺ✅

8⃣፦ ዘና ማለትን ትፈልጋለህ ?

#ቁርአንን_ረጋህብለህ_በማስተንተንአንብብ✅

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ደጋግመው ሲነግሩንና ስንሰማው ከረምንና ሁሉም ነገር ተራ ሆነብን። ከልጅነታችን ጀምሮ  የቁርኣንን አንዲት ሐርፍ ያነበበ 10 ምንዳ ይጻፍለታል እየተባለ ሲነገረን አደግንና በቃ ተራ ቀልድ መስሎን ቀረ። ጊዜያችንን በፌስቡክ፣ በቴሌ ግራምና መሰል ነገሮች መጨረስ ሆነ ስራችን። በቀን አምስቴ ውዱእ ማድረግ ከወንጀል በዚያው ልክ መፅዳት እንዳለ ሲነገረን አደግንና ይሀው ዛሬ ትዝም ሊለን አልቻለም።  ሀሳባችን ሁሉ ስለተቃራኒ ፆታ፣ ስለ ተከታታይ ፊልም፣ ስለገንዘብ፣ ስለፖለቲካ፣ ስለዘር፣ ስለምቾታችንና አለባበሳችን ሆኗል።

ሌሊት ተነስቶ መስገድ ቀረ! የሱና ፆሞች ላይ ተዳከምን! ለዒልም ከመሯሯጥ ሰለቸን! ሱሪ ማሳጠርና ፂም ማሳደግ ቀርቶ ሶላህ እንኳ በአግባቡ መስገድ አልቻልንም። ጀልባብ መልበስ በሆነ ወቅት የቀረ ፋሽን ተደረገና ለተወሰነ ጊዜ ከላይ ሻርብ ይጠመጠማል። ከዚያም በሂደት የሚያጣብቁ አልባሳት ይጀመራሉ።  በቃ ሐዲሥ ሲነገረን የሆነ ዝም ብሎ የሚለፈልፍ ሰው ከፊታችን ያለ እየመሰለን ነው። በየቀኑ ኪታቦች እየተባዙ ነው። የሚያነባቸው ከየት ይምጣ?! ወንዱ የሴት ፎቶ ያገላብጣል። ሴቷ የወንድ ፎቶ! ሲነጋ እኔ እበልጣለሁ በዱንያ፣ እኔ እበልጣለሁ በውበት፣ እኔ እበልጣለሁ በአለባበስ፣ እኔ እበልጣለሁ በዝና ሆነ ሩጫው። ሲመሽ የፈረደበት ቴሌቭዥን ለይ እንጣዳለን! ሲነጋ በድብርትና በመጥፎ ዓላማ ከቤት እንወጣለን።

በቃ አላህ እድሜ በሰጠን ቁጥር ወደርሱ መቅረብ ሳይሆን ጭራሽ ሞትን ፈርተን ከሞት የምናመልጥ እመሰለን በጊዜያዊ ስሜቶች ውስጥ ተደብቀን ለመቆየት እየጣርን ነው። ማናችን ነን እስኪ ቀብር አስፈርቶን እያቀስን ያለነው!? ማነው እስኪ የአላህ ፍቅር ማርኮት እያነባ ያለው?! ማናችን ነን እስኪ የጀነት ጉጉት አድሮብን አላህን የምንገዛው?! ማነው እስኪ አጅ ነቢ ቀና ብሎ ላለማየት እየተጣጣረ ያለው?! እስኪ በንግዳችን ሳንዋሽ እየሰራን ነው ብለን ራሳችንን እንጠይቅ። ትምህርት ቤት የምንሄደውስ ለምንድ ነው? የወላጆችን ሐቅስ እንዴት እያደረግን ነው? አንደ እንስሳ እንዲሁ መኖር ይሰለቻል ወላሂ!

۞ أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ اللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ الْحَقِّ وَلَا يَكُونُوا كَالَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ مِن قَبْلُ فَطَالَ عَلَيْهِمُ الْأَمَدُ فَقَسَتْ قُلُوبُهُمْ ۖ وَكَثِيرٌ مِّنْهُمْ فَاسِقُونَ

(ሱረቱ አል-ሐዲድ - 16)

ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደ ተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይኾኑ (ጊዜው) አልቀረበምን? ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው፡፡

https://t.me/keselefochkote

Telegram: Contact @keselefochkote

Telegram: Contact @keselefochkote

Tawhid1 OFFICAL CHANNEL OFFICAL GROUP ?https://t.me/mhqirat Any suggestions you have contact us by @Dawaquizbot
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

➡️Basic point on Hiffz?:

Reciting the Qur'an over and over again is beneficial for memorization. .

Waiting for our Hifz is more important than Hifz.

The other thing is that fatigue during hifz (boredom and failure to continue hifz) is a common thing that is observed in most of hifz, so when we encounter such a thing, we should reduce the amount of hifz, but we should never give up hifz.

When we pray the prayer

Staying at the prayer is our prayer

To order and make it strong

It is important. .

#transported

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያኢኽዋ

እኔ ግን አንዳንድ ሰፈር በማየው ነገር እየተደነቅኩ ነው

ቆይ ረመዷን ሲወጣ ሽይጧን ከእስር ይፈታል ነው ወይስ ህዝቡ ከመስጂድ ይፋታል ነው የተባለው

ጌታዬ ፅናትን🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🌟الله اكبر 🌟الله اكبر 🌟الله اكبر

🌟ولله الحمد

🌙تقبل الله منا ومنكم جميع صالح الأعمال

وتجاوز ما كان من تفريط ونقصان

وجمعنا في الجنة مع النبيين والأبرار

✨عيدكم مبارك .💫 عيد سعيد✨

Eid Mubarak.

Send as a message
Share on my page
Share in the group