UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Allhamdulillah i'm MUSLIM and i follow the way of QURAN and the Sunnah of prophet MUHAMMED (ﷺ),and I like the person who teaches me the rule and the sunnah of islam .🌸i'm a pharmacy student

Translation is not possible.

The massive destruction caused by Israeli bombardment in Jabalia refugee camp, north of Gaza. 1.11.23

دمار في مخيم جباليا خلفه قصف الاحتلال على المخيم

#palestine????

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

اللهم أصلح أحوال المسامِينَ فِي فلسطين، اللهم أصلح أحوال المسلمين في فلسطين وفي كل مكان، ياذا الجلال والإكرام🤲

🤲امين ياربل علمين

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በቻልከዉ ልክ ላመነህ ሰው ታማኝ ሁን... በትንሽ ነገር የሰጠህ ቦታ ይፈራርሳል እና ...ነገር ግን አንተ ታምነህለት ያ ሰው እንደዋሸኸው ካሰበ... ብዙ አትጨነቅ የውስጥህን ጀሊል ያቃል👌

#trust

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሰው ልጂ አንድን ነገር ደጋግሞ ከጠየቀ በኋላ እሱ የሚፈልገውን ምላሽ ከጌታው ካላገኘ መጠየቅ ያቆማልይህ ልክ አይደለም 👉ነገር ግን አንድን ነገር የፈለገ ሰው ያንን ነገር እስኪያገኝ መጠየቅ አያቆምም ምን አልባት የፈለገበት ጊዜ ቢያልፍ እንኳን እናም አላህ ጠይቀነው ያሳፈረን ነገር የለም በ ሶስት አይነት መልኩ መልሶልን ቢሆን እንጂ

1.ለወደፊት የሚመጣብን በላ ባደረግነው ዱዐ አንስቶልን

2.ወይ የጠየቅነውን ራሱን አድርጎልን ቢሆን እንጂ

3.የጠየቅነው ነገር ለኛ ኸይር ሳይሆን ለ አሄራ ተቀምጦልን ቢሆንእንጂ እናማ ወንድም እህቶቼ መጠየቃችሁን አታቁሙ አላህ ጠያቂ ባሪያወችን ይወዳል ።እና ለ ፊሊስጤን ነስርንም ጠይቁ ያረብ ነስርን አቅርብልን 🇵🇸🇵🇸🇵🇸

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Children in Palestine’s besieged Gaza enclave are having their names written on their hands to facilitate the identification of their bodies in case they are killed in an Israeli attack.

أطفال غزة يكتبون أسماءهم على أيديهم و اجسادهم حتى يتم التعرف عليهم عند استشهادهم

በ ጋዛ ውስጥ የሚገኙ ልጆች ድንገት ጥቃት ቢደርስባቸው ማን ማን እንደሆነ እንዲለይ እጃቸው ላይ ስማቸውን እየፃፉ ይገኛሉ 🥺ያኢላሂ ነስሩን አቅርብልን🇵🇸#??

10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group