UMMA TOKEN INVESTOR

About me

الحمد الله على كل حل

YIMAM shared a
Translation is not possible.

🇮🇷 🇹🇷 የቱርክዬ ቻናል ሁለት፡ የኢራኑ ፕሬዚደንት ኢብራሂም ራኢሲ ከኤርዶጋን ጋር ባደረጉት ቆይታ ለኤርዶጋን እንደተናገሩት ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላት የግብዝነት ግንኙነት ከአይናችን የተሰወረ አይደለም ሲሉ አስጠንቅቀዋቸዋል።

በቴሌግራም @Alif_Online ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
YIMAM shared a
Translation is not possible.

السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته

هل تعلمون ما معنى

*جزاك الله خيراً* ؟

معاني جميله لكلمه *جزاك الله خيراً*

أغلب الناس حين تقدم لهم معروف يقولون : *جزاك الله خيراً*

كلمة *خير* تدل على

ما هو طيب عند الله تعالى...

*جزاك الله خيراً*

بأن يمن عليك بالجنة ورؤية وجهه الكريم.

*جزاك الله خيراً*

بأن يزحزحك عن النار مثوى الكافرين.

*جزاك الله خيراً*

بأن يهديك إلى الصراط

المستقيم...

*جزاك الله خيراً*

بأن لا يسلط عليك كل شيطان

رجيم..

جزاك الله خيراً*

بأن يبارك في رزقك

رب العالمين...

*جزاك الله خيراً*

بأن يجعلك باراً بوالديك إلى يوم الدين.

*جزاك الله خيراً*

بأن تتبع سنة سيد المرسلين.

*جزاك الله خيراً*

جزاك الله خيراً ....

والخير كثير عند الله ....

ولا أستطيع أن أحصي

كل ما هو خير...

ولا تظن أنك حين تقول

*جزاك الله ( ألف ) خير*

إن هذا أفضل

فأنت حصرت الخير

في كلمة ألف

والخير عند الله أكثر بكثييير

جزاكم الله خيرا ..

في قول المؤمن لأخيه :

*جزاك الله خيراً*

( 1 ) عن أبي هريرة قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : إذا قال الرجل لأخيه : جزاك الله خيرا ، فقد أبلغ في الثناء .

( 2 ) حدثنا وكيع عن أسامة بن زيد عن طلحة بن عبيد الله بن كريز قال : قال عمر : لو يعلم أحدكم ما له في قوله لأخيه : جزاك الله خيرا ، لأكثر منها بعضكم لبعض.

من اروع ما وصلنى اليوم فاحببت اهداؤه لكم

فجزاكم الله خيراً

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
YIMAM shared a
Translation is not possible.

🔻ሰበር

የእስራኤሉ ማአሪቭ ጋዜጣ፡ የእስራኤል የደህንነት ሚኒስትሩ ቤን ጊቪር ጦርነቱ ካለቀ በኋላ በእስራኤል መንግስት እንደማይኖር ለኔታንያሁ እንደገሩት አስታውቋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
YIMAM shared a
Translation is not possible.

አውሮፓዊያን በእስራኤል ላይ ሃሳባቸውን እየቀየሩ ነው!

የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤሊና ቫልቶነን “እርዳታ በበቂ ሁኔታ ወደ ጋዛ አልደረሰም እና ሰዎች በረሃብ ሲሞቱ እያየን ነው፣ የተኩስ አቁም መኖር አለበት” ብለዋል።

የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ሚሼል ማርቲን፡ "እስራኤል በጋዛ ከምትሰራው አንፃር ተጠያቂ መሆን አለባት" ሲሉ ገልፀዋል።

የቤልጂየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃጃ ሀቢብ፡ ጋዛ በረሃብ እና በወረርሽኝ መስፋፋት ላይ ነች እና የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ዓለም አቀፍ ህግ እንዲከበር እንጠይቃለን ሲሉ ተናግረዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
YIMAM shared a
Translation is not possible.

#saudi ፡ በጋዛ እየደረሰ ያለው እልቂት መቆም አለበት። የፍልስጤም መንግሥት ለመመስረት ግልጽ እና አስተማማኝ መንገድ ከሌለ በኛ እና በእስራኤል መካከል ምንም ዓይነት መደበኛ ግንኙነት አይኖርም።

- የሳዑዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

Send as a message
Share on my page
Share in the group