UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ኢስላም ነው ህይወታችን ፂዮናዊያንን እንቃወማለን!!

Translation is not possible.

በጁምዓ ቀን በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!!

ጀሀነም የሚገባው ወደ ጀሀነም ጀነት የሚገባውም ወደ ጀነት ከገባ በኋላ አንድ ተጣሪ እንዲህ ሲል ይጣራል!

አንተ ሙሐመድ! ተደሰተክ ወይ?

እርሳቸው እንዲህ ይለሉ«ጌታዬ! ወላሂ አልተደሰትኩም። ከኡመቶቼ እሳት ውስጥ የቀረ አለ»

አላህም ለመላኢኮች «ቅንጣት ታክል ኢማን በቀልቡ ያለውን ሁሉ ከእሳት አውጡ» በማለት ያዛቸዋል። ከዚያም ጀሀነም በሯ ይከፈትና የተወሰነው የሙስሊሙ ክፍል ወጥቶ ወደ ጀነት ይተማል።

አላህ በድጋሚ «ሙሐመድ ሆይ! ተደሰትክ?» ይላቸዋል።

«ጌታዬ ባንተ እምላለሁ! አሁንም ከህዝቦቼ የቀሩ አሉ» ብለው ያለቅሳሉ!

አላህም ለመላእክቱ «አይኑ የትንኝ ራስ የምታክል እንባም ብትሆን እኔን ፈርታ ያነባችን ሁሉ አውጡ» በማለት ያዛል።

ከዚያም «ያ ሙሐመድ! አሁንስ ተደሰትክ?» ይላቸዋል።

«ወላሂ አልተደሰትኩም። አሁንም ከኡመቴ የቀሩ ሰዎች አሉ። ይላሉ ረሱላችን ﷺ »

አላህ ለመላኢኮች «ላኢላሀ ኢለላህ፣ ሙሐመዱን ረሱሉላህ ያለውን በጠቅላላ ከጀሀነም አውጧቸው» በማለት ያዛል። ጀሀነም በሮቿ ተከፍተው ሁሉም ወደመስካሪዎች ጎራ ይነጉዳሉ።

ከወርቅና ከሉል በተሰራ ግንብ ውስጥ ይነዳሉ። ባማረ መዓዛ ይታወዳሉ። ውስጥ የነበሩት የጀነት ሰዎች የተበለጡ እስኪመስላቸው ድረስ እነዚህ ሰዎች ውብ ይሆናሉ። ከዚያም ወደ ጀናህ እንዲገቡ ይደረጋል። ይሄኔ ለመጨረሻ ጊዜና ለዘልዓለም ጀሀነም ትዘጋለች!!

በዚህ ወቅት ነው እንግዲህ፦

« ﺭُّﺑَﻤَﺎ ﻳَﻮَﺩُّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻛَﻔَﺮُﻭﺍ ﻟَﻮْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻣُﺴْﻠِﻤِﻴﻦَ

እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ ቀን) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሩ በብዛት ይመኛሉ፡፡ (ሱረቱ አል-ሒጅር - 2)

አላህ የርሳቸውን ሸፈዓ የምናገኝ ያድርገን!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የጁምዓ ቀን ትሩፋቶች

فضلُ يوم الجمعةِ

""""""""""""""""""""""

1⃣ قال رسول الله ﷺ :

(أفضلُ الأَيَّامِ عندَ اللهِ يومُ الجمعةِ)

አቡ ሁረይራ [ረዲየላሁ አንሁ] እንዳስተላለፉልን

የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «አላህ ዘንድ በላጩ ቀን የጁምዓ እለት ነው።» ብለዋል።

📚صححه الألباني في

السلسلة الصحيحة - رقم: (1502)

صحيح الجامع - رقم: (1098)

2⃣ قال رسول الله ﷺ :

(( أفضلُ الصلواتِ عند اللهِ صلاةُ الصبحِ يومَ الجمعةِ في جماعةٍ ))

አብደላህ ኢብኑ ዑመር [ረዲየላሁ አንሁማ] ባስተላለፉልን መሰረት

የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «አላህ ዘንድ ከሰላቶች መካከል በላጭ የሆነው ሰላት የጁምዓ እለት በጀማዓ የተሰገደ የሱብሂ ሰላት ነው።» ብለዋል።

📚السلسلة الصحيحة -

الألباني صحيح - رقم: 1566

3⃣ قال رسول الله ﷺ :

(( أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللهُ عليهِ عَشرًا ))

አነስ ኢብኑ ማሊክ [ረዲየላሁ አንሁ] ባስተላለፉልን መሰረት

የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ምሽት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ያወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል።» ብለዋል።

📚صحيح الجامع

الألباني حسن - رقم: 1209

4⃣ قال رسول الله ﷺ :

(( ما مِن مسلمٍ يموتُ يومَ الجمعةِ أو ليلةَ الجمعةِ إلَّا وقاهُ اللَّهُ فِتنةَ القبرِ ))

አብደላህ ኢብኑ ዑመር [ረዲየላሁ አንሁማ] እንዳስተላለፉልን

የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «ከሙስሊሞች መካከል ማንኛውም ሰው በጁምዓ ቀን ወይም በጁምዓ ምሽት ከሞተ … አላህ ከቀብር ፊትና ሳይጠብቀው አይቀርም።» ብለዋል።

📚حسنه الألباني في صحيح الترمذي - رقم: (1074) ، تخريج مشكاة المصابيح - رقم: (1316) الألباني :إسناده حسن أو صحيح لغيره

5⃣ قال رسول الله ﷺ :

(( الصَّلاةُ الخمسُ والجمعةُ إلى الجمعةِ كفَّارةٌ لما بينَهنَّ ما لم تُغشَ الْكبائرُ ))

አቡ ሁረይራ [ረዲየላሁ አንሁ] እንዳስተላለፉልን

የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «አምስቱ የግዴታ ሰላቶችና ከጁምዓ እስከ ጁምዓ … ከባባድ ወንጀሎች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር በመካከላቸው የተፈፀሙትን ሌሎች ኃጢኣቶች ያብሳሉ።» ብለዋል።

📚صحيح مسلم - رقم: (233)

6⃣ وفي رواية اخرى :

(( الجمُعةُ إلى الجمُعةِ كفَّارةُ ما بينهما ما لم تُغْشَ الكبائرُ ))

አባሁረይራ [ረዲየላሁ አንሁ] እንዳስተላለፉልን

የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «ከጁምዓ እስከ ጁምዓ … ከባባድ ወንጀሎች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር በመካከላቸው ያሉትን ሌሎች ኃጢኣቶች ያብሳሉ።» ብለዋል።

📚الألباني - صحيح الجامع رقم: (3110)

7⃣ قال رسول الله ﷺ :

(( لا يُقيمَنَّ أحدُكم أخاه يومَ الجُمُعةِ . ثم لِيخالفَ إلى مقعدِه فيقعدُ فيه . ولكن يقولُ : أَفسِحُوا ))

አብደላህ ኢብኑ ዑመር [ረዲየላሁ አንሁማ] ባስተላለፉልን መሰረትም

የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «አንዳችሁም የጁምዓ እለት (መስጂድ ውስጥ) ወንድሙን ከተቀመጠበት አያስነሳው፤ ከዚያም ወንድሙ ከተነሳበት ቦታ እሱ ሊቀመጥ አይገባውምነ። ነገር ግን (ክፍተት ካለ) ሰፋሰፋ አድርጉ (ተጠጋግታችሁ ክፍት መቀመጫ ስጡን) ይበል።» ብለዋል።

📚صحيح مسلم - رقم: (2178)

8⃣ قال رسول الله ﷺ :

(( إذا راح أحدُكم إلى الجمعةِ فليغتسلْ ))

አብደላህ ኢብኑ ዑመር [ረዲየላሁ አንሁማ] እንዳስተላለፉልን

የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሲሄድ ይታጠብ።» ብለዋል።

📚صحيح البخاري - رقم: (882)

9⃣ قال رسول الله ﷺ :

(( مَن قرأَ سورةَ الكَهفِ في يومِ الجمعةِ ؛ أضاءَ لهُ منَ النُّورِ ما بينَ الجُمعتَينِ ))

አቢ ሠዒድ አልኹድሪይ [ረዲየላሁ አንሁ] ባስተላለፉልን መሰረት

የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «የጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል (ያለውን ርቀት ያህል) ከብርሃን ያበራለታል።» ብለዋል።

📚حسنه الألباني في

تخريج مشكاة المصابيح - رقم:(2116)

🔟 وفي رواية اخرى :

(( من قرأ سورةَ الكهفِ ليلةَ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بينه وبين البيتِ العتيقِ ))

አቢ ሠዒድ አልኹድሪይ [ረዲየላሁ አንሁ] ባስተላለፉልን መሰረት

የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «የጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሱ እና በበይተል ዐቲቅ መካከል ያለውን ርቀት ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ብለዋል።

📚صححه الألباني في

صحيح الترغيب -رقم: (736)

የኢስላም ምሁራን እንዳሉት… ብርሃን ማለት በዱንያ ላይ ሳለ ከወንጀሎች የሚጠበቅበት፣ መልካም ስራዎች ላይ የሚተጋበት እውቀት፣ ኢማን ይጨምርለታል። ወይም ነገ የቂያም ቀን ከእግሩ ስር ብርሃን ይሆንለታል በማለት አስተያየት ሰጥተዋል።

Umer musa

▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Umer_Musa Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

   ⛔️በታሪክ ተባራሪ መሆናቸው ተረሳ?!⛔️

የአይሁድ እና የበኒ ኢስራኢሎች ተንኮል እና ጥመት ስናስተነትን ወላሂ ከክፋታቸው ብዛት የሚሰሩት ተንኮል እንደ እብድ ለብቻ ያስቃል።

አይሁዶች በተንኮላቸውና መሰሪነታቸው ምከንያት ከብዙ ሀገራት እንደተባረሩ ታሪክ ይዘክራል፦

🔻1080 - ከፈረንሳይ ተባረዋል።

🔻1098 - ከቼክ ሪፖብሊክ ተባረዋል።

🔻1113 - ከኪየቫን ሩስ (በቭላዲሚር ሞኖማክ) ተባረዋል።

🔻1113 - በኪየቭ ውስጥ አይሁዶች ተጨፍጭፈዋል።

🔻1147 - ከፈረንሳይ ተባረዋል።

🔻1171 - ከጣሊያን ተባረዋል።

🔻1188 - ከእንግሊዝ ተባረዋል።

🔻1198 -ከእንግሊዝ ተባረዋል።

🔻በ1290 እ ኤ ኣ- በድጋሜ ከእንግሊዝ ተባረዋል።

🔻በ1298 እ ኤ ኣ -ከሲውዘር ላንድ መባረር ብቻ ሳይሆን(100 አይሁዶች በስቅላት ተቀጥተዋል።

🔻1306 እ ኤ ኣ- ከፈረንሳይ ከመባረርም ባሻገር (3,000 ከነህይወታቸው ተቃጥለዋል)።

🔻1394 እ ኤ ኣ- ከፈረንሳይ መባረር ።

🔻1360 እ ኤ ኣ - ከሃንጋሪ ተባረዋል።

🔻1391 እ ኤ ኣ- ከስፔን ተባረዋል (30,000 ተገድለዋል, 5,000 ከነህይወታቸው ተቃጥለዋል።).

🔻በ1394 እ.ኤ.አ ከፈረንሳይ ተባረዋል።

🔻1407 እ ኤ ኣ- ከፖላንድ መባረር ።

🔻1492 እ ኤ ኣ- ከስፔን ተባረው (አይሁዶች ለዘላለም ወደ አገሪቱ እንዳይገቡ የሚከለክል ሕግ አውጥተዋል)።

🔻1492 እ ኤ ኣ- ከሲሲሊ ተባረዋል።

🔻1495 እ ኤ ኣ- ከሊትዌኒያ እና ኪየቭ ተባረዋል።

🔻1496 እ ኤ ኣ- ከፖርቱጋል ተባረዋል ። 

🔻1510 እ ኤ አ- በድጋሚ ከእንግሊዝ ተባረዋል ።

🔻1516 እ ኤ አ - ከፖርቱጋል ተባረዋል ።

🔻1516 እ ኤ አ - በሲሲሊ የወጣው ህግ አይሁዶች በአሳዳሪወቻቸው ብቻ እንዲኖሩ ወስኖባቸዋል።

🔻1541 እ ኤ አ- ከኦስትሪያ ተባረዋል ።

🔻1555 እ ኤ አ- በድጋሜ ፖርቱጋል ተባረዋል። 

🔻1555 እ ኤ አ- አይሁዶች በጌቶዎች ብቻ እንዲኖሩ የሚፈቅድ ህግ በሮም ወጣ።

🔻1567 እ ኤ አ- በድጋሜ ከጣሊያን ተባረዋል።

🔻1570 እ ኤ አ- ከጀርመን (ብራንደንበርግ) ተባረዋል። 

🔻1580 እ ኤ አ- ከኖቭጎሮድ ተባረዋል።

🔻1592 እ ኤ አ- ከፈረንሳይ ተባረዋል ።

🔻1616 እ ኤ አ- ከስዊዘርላንድ ተባረዋል።

🔻1629 እ.ኤ.አ - ከስፔን እና ፖርቱጋል (ፊሊፕ አራተኛ) ተባረዋል። 

🔻1634 እ ኤ አ- በድጋሜ ከስዊዘርላንድ ተባረዋል።

🔻1655 እ ኤ አ- አሁንም በድጋሜ  ከስዊዘርላንድ ተባረዋል።

🔻1660 እ.ኤ.አ- ከኪየቭ ተባረዋል። 

🔻1701 እ.ኤ.አ - ከስዊዘርላንድ ሙሉ በሙሉ ማባረር (የፊሊፕ አምስተኛ ድንጋጌ ነበር)።

🔻1806 እ ኤ አ- የናፖሊዮን ኡልቲማ. ባዳርጃ.  አባሯቸዋል።

🔻1828 እ ኤ አ - ከኬየቭ ተባረዋል።  .

🔻1933 እ ኤ አ- ከጀርመን መባረር ብቻ ሳይሆን በሒትለር የዘር ማጥፋት ዘመቻ ተደርጎባቸዋል። 

  📌የሚገርመው ከዚሁ ሁሉ ሀገር ከተባረሩ በኋላ በሜይ 14, 1948 ህጋዊ ነን ብለው በኢየሩሳሌም_መሬቶች ላይ ተመሰረትን ብለዋል።ሁልጊዜ እድሜ ዘመናቸዉን እንደ ተባረሩ የኖሩ ህዝቦች በፍልስጤም 79 አመት በግፍ በሰዉ መሬት የደም መሬት አድርገዉ ኖረዋል ።

                   

⛔️አይሁዶች በታሪክ ውስጥ ተባራሪ ብቻ ናቸው!!

አላህ መጥፊያቸው ቅርብ ያድርገው እንጂ አረመኔነታቸውና ክፋታቸው ጥግ የለውም!።

  🤲አላህ ወንድሞቻችን ይታደግልን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group