UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

እንኖራለን?! አስር አመት ሃያ አመት ሰላሳ አመት በአለህ እምላለሁ ከንቱ እና አጭር ናቸው ብናስብባቸው እንደ ህይወታችን ያለፈ ታሪክ ያልፋሉ። (ሰዓቲቱም በምትመጣበት ቀን ወንጀለኞች ከአንድ ሰዓት በላይ ባለመቆየታቸው ይከፋፈላሉ)። ስለዚህ ለእውነተኛው ህይወት ከሞት በኋላ ለሚጠቅምህ ነገር ጥረት አድርግ።🌱)" አቤቱ ልባችንን ከዚህ አለም ጋር አታያይዝ

ڪم سنبقى في هذه الحياة؟!

عشر سنوات عشرين ثلاثين، والله إنها تافهة وقصيرة لو تأملناها، فهي ستمضي كالذي مضى من أعمارنا.

(ويومَ تَقُومُ الساعةُ یُقۡسِمُ المجرمون مَا لَبِثُوا۟ غَیۡرَ سَاعَةࣲۚ).

فاحرص على ما ينفعك للحياة الحقيقية في الدار الآخرة.🌱) "

يا رب لا تعلق قلوبنا بالدنيا 💔

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - ኢብኑ ተይሚያህ አንድ ጊዜ እንዲህ ሲሉ መከሩኝ —

«ቀልብህን የፈሰሰበትን ሁሉ እንደሚመጠውና ሲጨምቁትም ያንኑ እንደሚተፋው እስፖንጅ አታድርገው። ይልቁንስ እንደ መስታወት አድርገው። ብዥታዎች በገፅታው ላይ ያልፋሉንጂ ወደ ውስጡ አይገቡም። አጥርቶ ይመለከታቸዋል፣ በጠጣርነቱ ደግሞ ይመልሳቸዋል። አንተም ባንተ ላይ የመጣውን ብዥታ ሁሉ ለልብህ ካጠጣኸው የብዥታዎች መኖሪያ ይሆናል።»

📚 ۞ مفتاح دار السعادة【1/443】۞

───────

Send as a message
Share on my page
Share in the group
kmuba360 shared a
Translation is not possible.

ሀብታሙ አያሌው ነገድህ ከይሁዳ ብሎ የነገረው አንድ ጥፍራም ሰገጤ ስለፍልስጥኤም ሰቆቃ በፃፍኩ ቁጥር "ሀማስ ማን ተንኩስ አለው፣ ይበለው" ብሎ ለሚረግፋት ህፃናት አንዳች ሀዘኔታ ሳያሳይ ይሁዲዋችን ሲከላከል ገርሞኝ ገፁን ከፈትኩት፣ የመጨረሻው ልጥፍ "አብይ አህመድ የደብረማርቆስን ህዝብ በድሮን ፈጀው" ይላል፣

*** የአማራ ክልል የሚባለው ጋጥ ውስጥ ሩብ አንጎል ይዘው የሚወለዱ በርከት ያሉ ናቸው፣

@ካሳ አንበሳው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group