Translation is not possible.

አሜሪካ አውሮፓ ኢስራኢል ተባብረው ሐማስን ለማጥፋት እየተዋጉ ብቻ ሳይሆን ሐማስን ካጠፉ ቡሀላ ጋዛ እንዴትና በማን ትተዳደር በሚል እየተመካከሩ ነው።

እነሱ በሰው ሃገር በሙስሊም ሃገር ገብተው በማንና በምን መልኩ ማደርና መተዳደር እንዳለበት ይማከራሉ። ሙስሊሙ አለም ኩራት የሆኗቸውን ወንድሞቻቸውን ሙጃሂዶችን ከድተው ለጠላት አሳልፈው ሰጥተው ተኝተዋል።

ያ አሏህ አማና እንዳታሳፍረን ሐማሳችንን በጠላቶቹ ላይ ያልታሰበ ፣ ያልተገመተ የውስጥና የውጭ ጠላቶችን አንገት ለዘላለሙ የሚያስደፋ ፣ የባሪያዎችህን አንገት ለዘላለሙ ቀና የሚያደርግ ድልን ስጣቸው።

አሏህ አደራ ሐማስን አደራ።

—————————————

ዱዐ ሳደርግላቸው ወይ ከተለያዩ ኹጥባዎች የሚደረግላቸውን ዱዓ ስሰማ በጣም እረጋጋና ቆይቼ በጣም እፈራላቸዋለሁ እጨነቅላቸዋለሁ።

እነሱ እየታገሉ ያሉት ለኛው ክብር ነው።

ያ الله ሐማስን ላንተው አደራ ሰጥተናል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group