UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Followers
0
There are no followers
NuredinHabib shared a
Translation is not possible.

ያረብ ወደ ቀልባችን መልሰን!

===========================

ኢስላምን በቅጡ እንኳን ያልተረዱት: በየ እስተዲየሙ ለኳስ የሚሯሯጡት ሰዎች እንኳን የፈለስጢን ወንድሞቻችን ጉዳይ አሳስቧቸው ድጋፋቸውን ያሳያሉ.

ይህ ከታች የምታዩት ምስል ሴልቲክ የሚባለው ቡድን ደጋፊዎች ለፈለስጢን ያሳዩት ድጋፍ ነው!

እኛስ? በዱዓ እንኳን ማገዝ የለብንም?

👇👇👇ፎሎው አርጉ👇👇👇

https://ummalife.com/umma1697960528

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
NuredinHabib shared a
Translation is not possible.

وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ (٦٩) [ሱረቱ አል ዐንከቡት: 69]

* እነዚያም በእኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፡፡ አላህም በእርግጥ ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው፡፡

🇵🇸🇵🇸🇵🇸

Send as a message
Share on my page
Share in the group
NuredinHabib shared a
Translation is not possible.

በባንኮች ውስጥ ገንዘባችሁን የምታስቀምጡ ወገኖች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። በተለይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ከነ ጭራሹ ሳያውቁ ከአካውንታቸው የሚፈፀመው ዘረፋ ከጊዜ ጊዜ እየጨመረ ነው ያለው። ባንኮች ከአንድ ደንበኛቸው ሂሳብ የተወሰደ ገንዘብ እንዴት ወደየትኛው ሂሳብ እንደገባ እንደማያውቁ ወይም እንዴት የገባበትን እያወቁ ማስመለስ እንደማይችሉ በጣም ግራ የሚያጋባ ነው።

ለማንኛውም በየጊዜው ገንዘባችሁ መኖሩን አስረግጡ። በተለይ ሙስሊሞች በብዛት እየተዘረፉ ነው። ከዚያ አመልክቱ ይባላሉ። እስካሁን ድረስ የተወሰደበት እንጂ ተወስዶበት አመልክቶ የተመለሰለት መኖሩን አላውቅም። ብትችሉ እነሱ ዘንድ ከማስቀመጥ ንብረት ላይ ወይም ስራ ላይ አውሉት።

Ibnu Munewor

=

የቴሌግራም ቻናል፡-

https://t.me/IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

كناشة ابن منور
Send as a message
Share on my page
Share in the group
NuredinHabib shared a
Translation is not possible.

ያማል‼

======

✍ ከ14 ቀናት ተከታታይ ጦርነት በኋላ፣ ከ6000+ የቦምብ ማዕበል በኋላ፣ ከመብራት፥ ከምግብ፣ ከውሃና ከነዳጅ ማዕቀብ በኋላ ለጋዛ ነዋሪዎች 20 ጭነት እርዳታ በግብፅ አዋሳኝ በራፋህ ኮሪደር በኩል ገብቶላቸዋል።

ከገባላቸው እርዳታ መካከል፦ ይህ የወንድና የሴት ከፈን ተብሎ የታሸገ ከፈን ይገኝበታል።

መቼም መገ'ደላቸው አይቀርም ተብሎ'ኮ ነው። አያምም በአላህ! ከዚህ በላይ ልብ የሚያደማ ምን አለ በረቢ⁉️

እርዳታውን የላኩት የሙስሊም ሃገሮች'ኮ ይህን እርዳታ መላካቸው ትክክል ነው። ግን ከተቻለ ገዳ'ያቸውን ማስቆም የተሻለው ነበር።

አላህ ያስቁምላቸው። በምትካቸው ሞትን ለጠላቶቻቸው ያድርግላቸው።

20 شاحنة دخلت إلى فقط بعد 14 يوم من الحرب والدمار المستمر على قطاع غزة .

من بين الشاحنات التي وصلت "أكفان لسكان غزة" .‌‌

||

t.me/MuradTadesse

ummalife.com/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
NuredinHabib shared a
Translation is not possible.

ብዙ ሙስሊም እህቶቻችን ቀሚስን አሳጥረው የመልበስ እና ሰውነታቸውን የሚያጣብቅና ሰውነታቸውን የሚያሳይ ልብስ መልበሳቸው ከሸሪያ አንፃር እንዴት ይታያል?

«ሴቶች የቀሚሳቸውን ጫፍ እንዴት ማድረግ አለባቸው?

የሴት ልጅ እግርና ተረከዝ መሸፈን ካለበት ክፍሎች አንዱ ነው።

ኡሙ ሰለማ እንዲህ ስትል የአላህ መልእክተኛን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ጠየቀች፦

«ሴቶች የቀሚሳቸውን ጫፍ እንዴት ማድረግ አለባቸው?

የአላህ መልዕክተኛም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለው መለሱላት፦

«ወደታች አንድ ስንዝር ዝቅ ታድርግ»እሷም እንዲህ ስትል ጠየቀች «እንዲያም ሆኖ ተረከዛቸው የተገለጠ ከሆነስ?» የአላህ መልዕክተኛም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለው መለሱላት፦ «አንድ ክንድ ዝቅ ያድርጉ ከዚህ በላይ አይጨምሩ» 📚[አልባኒ ሰሂህ ብለውታል]

እስኪ ጎንበስ በይና የራስሽን ልብስ ተመልከቺው! አንድ ክንድ ወደታች ለቀሽዋል ወይስ ወደላይ ሰቅለሽዋል?

ሌላው ደግሞ ጉርድ ቀሚስ ለብሰናል ይላሉ ከጉልበታቸው በታች እራቁታቸውን ናቸው፣ ሙሉ ቀሚስ ለብሰናል ይላሉ ነገር ግን ከመወጣጠሩ የተነሳ የሰውነታቸውን ቅርፅ ሙሉ ለሙሉ ያሳያል፣ ሲላቸውም ደረታቸውና የወገባቸው ክፍል የማይሸፍንም ይለብሳሉ፣ ሻርፕ ለብሰናል ይላሉ ነገር ግን አስሬ የምትወርድ ወይም ለሳንፕል እዩልኝ በሚል መልኩ ይለብሳሉ። ሌላም ሌላም ጉድ የሚሳኝ አይነት ምናልባትም ሙስሊም ያልሆኑት ከሚለብሱትና ከሚያስከፈ መልኩ ለብሰው እያየን ነው።

"ሁለት ክፍሎች የእሳት ናቸው። እነሱንም አላየኃቸውም። አንዶቹ የከብት ጅራት የመሰለ አለንጋ ይዘው በዚያ የአላህን ባሮች የሚገርፉ ሲሆኑ ሌሎች ደግሞ የለባሽ እርዘኛ(ለብሳ ያለበሰች)፣ ተዝንባዩች እና አዘንባዩች እራሳቸው እንደ ከሳ ግመል ሻኛ የሆኑ በፍፁም ጀነት አይገቡም፤ አረ እንዳውም ሽታውንም አያገኙም። የጀነት ሽታ ከዚያ ወደዚያ(ከረጅም ርቀት) የሚገኝ ሆኖ ሳለ።" (ሙስሊም 2128፣ አህመድ 440/2)

📣 እኔ እምልሽ የኔ እህት! እጣ ፈንታሽ ይሄ እንዲሆን ትፈልጊያለሽን?! ለዲንሽ ዋጋ ስጪ!!

ወንድሜ ሆይ! ባለቤትህ ወርዳና ተዋርዳ ስትወጣ ዝም ማለት ያንተ ባልነት ምኑ ጋር ነው? አባት ሆይ! ልጅህ የአደባባይ መነጋገሪያ እስክትሆን ያንተ ሚና ምን እንደሆነ ረሰሀውን? አንተስ ወንድሜ እህትን መቆጣጠር ምንተሳነህ? ስህተት/ጥፋት እያየን ዝም ካልን አላህ እንዴት ነስሩን ይስጠን? የእስካዛሬው ይብቃ! ዛሬውኑ ቤታችንን በዲን እናፅዳ! አላህ ያግራልን!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group