UMMA TOKEN INVESTOR

About me

عش ما شئت فإنك ميت واحبب من شئت فإنك مفارقه

Translation is not possible.

አላሁ አክበር አላሁ አክበር

ለወር ያህል ያለ ምግብ ያለ መጠጥ ለዛውም ገና የተወለደች ጨቅላ ህፃን በገዛ ፍርስራሽ ቤት ውስጥ በሂወት ተገኘች ።ኩን ካለው ሁሉም ይሆናል ረዛቁ እሱም አይደል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የምድር ከዋክብቶች እሁድ በቱርክ ኢስታንፑል "ገዛ ትሰበስበናለች "በሚል መሪ ቃል ፕሮግራም አዘጋጅተዋል።ቱርክ ያላቹ እሄን የመሰለ እድል አይለፋቹ

የእውነት ቱርክዪ ዛሬ ይበልጥ ናፈቅሽኝ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላሁመ ለከል ሀምድ ያ ረብ

39 እስረኞች ተለቀዋል አቀባቡልም እሄን ይመስላል ።ያ ረቢ ለልባችን መዳኛ የደስታ ፊታቸውን አብራልን

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ልባቸው ከያዙት መሳሪያ የበለጠ የጠነከረ ፣ሞትን ከሂወት በላይ የሚወዱት ፣አለም ሁሉ ከድትዋቸው እጅ ያልሰጡት፣ጀግኖቹ የሰላሀዲን አላዐዩቢይ የልጅ ልጆች ጠላቶቻችንን እየረፈረፉ ይገኛሉ ።

አላህ ሆይ! ሀይልም ብርታትም ካንተ ነውና ሀይላቸውን አፅናላቸው የበላይነታቸውንም ቅርብ አድርገው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቃላት የማይገልፀው እዝነት

ማብራሪያ ማይስፈልገው ጥንካሬ

አባትነት

መለያየት ሁሉም አንድ ላይ የያዘ እቅፍ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group