UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
6 month Translate
Translation is not possible.

ollower_ለመጨመር_ለምትፈልጉ>>>>>>

አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የተከበራቹ ሙስሊም ወንድም እና እህቴቼ የዚሀ ኢስላሚክ ፕላትፎርም ተጠቃሚ የሆናቹ  ሁላችሁም የዚን ፕላትፎርም እድገት እንደምትሹ አምናለው  ነገር ግን አካውንተችው ጥቂት ፎሎወር ብቻ ሲኖረው የናንተም ሞራል ወደ መዳከም እንደሚያመራ ግልፅ ነው ስለዚህ ይሄን ችግር እንዴት መፊታት እንምንችል አብረን እንየው  

 

#1.ማወቅ ያለብን ለግዜው በዚ ላይ ፖስት የሚደረግ የትኛውም ነገር ተደራሽ የሚሆነው (viral ) የሚወጣው በፎሎወር ብዛት ሳይሆን በተፖሰተበት ጊዜ ነው ግዜው እየቆየ በሄደ ቁጥር እየጠፋ ይመጣል  

 

#ለዚህ_መፍትው  

ፖስት ማብዛት ፖስት ሲበዛ አካዎንታቹ በየተፖሰተ ቁጥር viral ላይ ስለሚወጣ ፎሎ የማግኛት እድል ይኖራል 

#2. Comment ሴክሽን በመጠቀም  

ሁላቹም በዚህ ፖስት ኮሜንት ስር በመግባት የራሳቹን link or user name ትፅፋላቹ ለምሳሌ የኔ =https://ummalife.com/umma1697999196 ሁላቹም የራሳቹን ከፃፋቹ ብውሃላ የሌሎችን በመንካት ገብታቹ ፎሎ ትደራረጋላቹ  

ይህ በጣም ቀላሉ ዘዴ ነው  

 

#በተጨማሪም ይህ ፖስት ከቆያ እየጠፋ ስለሚሄድ ሼር ሼር በማድረግ አቆዩት ለሌሎችም እንዲዳረስ  

 

ቢስሚላህ አሁን እንጀምረው የኔንም account ፎሎ አድርጉልኝ

Umma ሚዲያ | UmmaLife

Umma ሚዲያ | UmmaLife

አድናቆትን ዝናን ስምን ፈልጌ ሳይሆን አሏህ በሰጠኝ እዉቅና ወንድም እና እህቶቼን ለማገልገል አንድ ጊዜ ተፈጥሪያለዉ እናም ዱኒያ አኼራሄን እንዲያሳምርልኝ በዱዓ አግዙኝ ለማንኛዉም ጥያቄ ============ ?? ? ? @Ummamediabot ?????? ነብያት እና ህዝባቸዉ ነብዩም ሶሀቦ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abbii Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

በአንድ የሬዲዬ ፕሮግራም ላይ አንድ አቅመ ደካማ ሴትዬ ደውለው በጣም መቼገራቸውንና የኑሮ ውድነቱ እንዳማረራቸው ይገልጻሉ። ታዲያ ይህን ይከታተል የነበረ አንድ በአላህ መኖር የማያምን መጥፎ ሰው ሴትዬዋ ላይ ሊቀልድባት ፈለገና የአቅመ ደካማውን ሴትዬ አድራሻ ከሬዲዬ ጣቢያው ኦፕሬተሮች በመቀበል ለጸሃፊው ልዩልዩ የምግብና ሌሎች ነገሮችን በመግዛት እንድታደርስላቸውና ማነው ካሉሺ ሰይጣን ነው በያቸው በማለት ይልካታል።

ጸሃፊዋም በተላከቸው አድራሻ በመሄድ አቅመ ደካማዋን ሴትዬ ታገኛቸዋለች።ከዚያም ስጦታውን እየሰጠች ግን ማን እንደላከልሁ ያውቃሉ? በማለት ትጠይቃቸዋለች

እሳቸውም እንዲህ አሏት፦

'አዬ ልጄ! አላህኮ ሁሉም ይታዘዘዋል። እሱ ከፈለገ ሰይጣንንም ቢሆን ይልክልሻል' አሏት። ጸሃፊይቱም በሁኔታው ስሜቷ ተነክቶ አለቀሰች።

. . . በሂይዎታችን ውስጥ ብዙ ተስፋ አስቆራጭና የማይቻሉ የሚመስሉን ፈተናዎችን እምነት ካለን አላህ ይረዳናል።

ከ ማራኪ ገፅ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abbii shared a
Translation is not possible.

#ሸይኽ ኢብን ባዝ ተጠየቁ ፡ ሙቅ ውሃን በምናፈስበት ጊዜ

ቢስሚላህ እንላለንን፣ ይህም ጂን ቦታው ላይ ይኖራል ብሎ

በመፍራት ነው

መልስ፡

"አዎን! ቢስሚላህ ይበል ምን አልባት ቦታው ላይ ጂን ካለ

እንዲነቃ ለማድረግ ነው" ከዛም ሽይኹ እንዲህ አሉ" በርግጥም

በአንድ ወቅት አንድን ሰው ጂን ይዞት በሚቀራበት ቦታ ተገኝቼ

ነበር

#ሩቃ የሚያደርገው ሰው በሰውየው ላይ ለተደበቀው ጂኒ "ለምን

ያዝከው "አለው

#ጂንውም "የሞቀ ውሃ በአንዱ ልጄ ላይ ደፋና ገደለው "አለ

#የሚቀራዉ ሰውዬ ደግሞ "እሱ ልጅህ በቦታው መኖሩን

ስላላወቀ ነው" አለው

#ጂኒው ደግሞ "ለምን ቢስሚላህ አይልም ነበር እንዲያሳውቀው

(እንዲያነቃው)"

#ሽይኽ ዘይድ አል መድኸሊ ረሂምሁሏህ እንዲህ አሉ ፡

"ለማንኛውም የሞቀ ውሃ በፍሳሽ ትቦዎችም ይሁን በመሬት ላይ

አይደፋም ምክኛቱም መሬት በነዋሪዎች የተሞላች ነች

ምናልባትም በጂኖች አለም ወይም በትንንሽ ፍጡሮች ላይ ያርፋል

በዚህም ለበቀል ይነሳሱና ይይዙታል።ስለዚህ አንድ ሰው የሞቀን

ውሃ መድፋት ከፈለገ በቀዝቃዛ ውሃ ቅዝቃዘው የማያስቸግር

እስኪሆን ያብርደውከዛም ከፈለገ የፍሳሽ ትቦዎች ውስጥ ከፈለገ

መሬት ላይ ያፍሠው" ንግግራቸው እዚህ ጋር አለቀ ረሂመሁሏህ.

፟፟=========================

#ጉዳዩ አደገኛ ነው ሙስሊሞች ሆይ ነቃ በሉ ለወንድሞቻችሁ

ለእህቶቻችሁ ለእናቶቻችሁ አድርሱላቸው ስንትና ስንት እህቶች

በዚህ ሰበብ ችግር ውስት ይገባሉ ፓስታ የቀቀሉበትን ውሃ

አውጥተው በመድፋት ስንቱ ተለክፎዋል ስለዚህ አድርሱላቸው!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

ቀዝቃዛ በሆነ ምሽት አንድ ቢሊየነር ከቤት ውጭ አንድ ድሃ ሽማግሌ አገኘ። ‹በዚ ቅዝቃዜ ውጪ ላይ ኮት እንኳን አለበስክም አይበርድህም እንዴ› ብሎ ጠየቀው። አዛውንቱም "ኮት የለኝም ነገር ግን ለምጄዋለሁ ሲል መለሰለት። ቢሊየነሩም "ቆይ ጠብቀኝ ወደ ቤቴ ሄጄ ኮት አመጣልሀለው" ብሎት ሄደ።

ድሃው ሰውም በጣም ተደስቶ እጠብቅሀለው አለው። ቢሊየነሩ ወደ ቤቱ ደረሰ ግን በስራ ተጠምዶ ስለ ምስኪኑ ሰው ረሳ። በማግስቱ ጠዋት ድነገት ምስኪኑን አዛውንት አስታወሰና ሊፈልገው ወጣ ነገር ግን ምስኪኑን አዛውንት በቅዝቃዜው ሞቶ አገኘው።

ምስኪኑ አዛውንትም እንዲህ የሚል ደብዳቤ አስቀምጦለት ነበር "ሞቅ ያለ ልብስ ሳላገኝ ቅዝቃዜውን ለመቋቋም የሚያስችል የአእምሮ ጥንካሬ ነበረኝ, ነገር ግን እንደምትረዳኝ ቃል ስትገባ, ቃልህ የአእምሮ ኃይሌን ገደለው"

ቃል መፈጸም ካልቻልን ምንም ቃል አንግባ። ለእርስዎ አስፈላጊ ላይሆን ይችላል, ነገር ግን ለሌላ ሰው ሁሉም ነገር ሊሆን ይችላል!!!

ከማራኪ ወግ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group