7 month Translate
Тарҷума мумкин нест.

በአንድ የሬዲዬ ፕሮግራም ላይ አንድ አቅመ ደካማ ሴትዬ ደውለው በጣም መቼገራቸውንና የኑሮ ውድነቱ እንዳማረራቸው ይገልጻሉ። ታዲያ ይህን ይከታተል የነበረ አንድ በአላህ መኖር የማያምን መጥፎ ሰው ሴትዬዋ ላይ ሊቀልድባት ፈለገና የአቅመ ደካማውን ሴትዬ አድራሻ ከሬዲዬ ጣቢያው ኦፕሬተሮች በመቀበል ለጸሃፊው ልዩልዩ የምግብና ሌሎች ነገሮችን በመግዛት እንድታደርስላቸውና ማነው ካሉሺ ሰይጣን ነው በያቸው በማለት ይልካታል።

ጸሃፊዋም በተላከቸው አድራሻ በመሄድ አቅመ ደካማዋን ሴትዬ ታገኛቸዋለች።ከዚያም ስጦታውን እየሰጠች ግን ማን እንደላከልሁ ያውቃሉ? በማለት ትጠይቃቸዋለች

እሳቸውም እንዲህ አሏት፦

'አዬ ልጄ! አላህኮ ሁሉም ይታዘዘዋል። እሱ ከፈለገ ሰይጣንንም ቢሆን ይልክልሻል' አሏት። ጸሃፊይቱም በሁኔታው ስሜቷ ተነክቶ አለቀሰች።

. . . በሂይዎታችን ውስጥ ብዙ ተስፋ አስቆራጭና የማይቻሉ የሚመስሉን ፈተናዎችን እምነት ካለን አላህ ይረዳናል።

ከ ማራኪ ገፅ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group