UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

۞ وإن يُرِدْك بخيرٍ فلا رَادَّ لفضله ۞

۞ መልካምንም ላንተ ቢሻ ከችሮታው ማንም ከልካይ የለበትም።

በምድር ላይ ያሉ መንገዶች ሁሉ አላህ የሚፈልገውን መልካም ነገር ሊያደናቅፉ አይችሉም።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"ከሰዎች ሙገሳ(ክብር) ሽሽ ሙገሳቸው(ክብራቸው) ይከተልሀል፤ ለሞት በእጅጉ ጓጓ ሕይወት ይለገስሀል። በአላህ መንገድ ያልተለገሰ ገንዘብ መልካም የለውም፤ የአላህን ፊት ያልተፈለገበት ንግግር ውስጥም ምንም መልካም የለም፤ ምንም መልካምነት የለውም ቁጣው ታጋሽነቱን ከሚያሸንፈው ሰው ላይ፤ በአላህ መንገድ ላይ የወቃሽን ወቀሳ በሚፈራ ሰው ላይም መልካም የለም።"

.

✨ አቡበከር ሲዲቅ(ረ.ዐ) ለኻሊድ ኢብኑል ወሊድ(ረ.ዐ) ከሰጡት ምክር ውስጥ

🙌ያማረ እረፍት🙌

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

۞ فَدَعَا رَبَّهُ أَنِّي مَغْلُوبٌ فَانتَصِرْ ۞

۞ ጌታውንም “ተሸነፍኩ” ሲል ጠራ፤ ድልም አገኘ።

በጭንቀትህ በህመምህ በስብራትህ በሽንፈትህ በአቅመቢስነትህ ደስ ይበልህ። ተሸነፍኩ ጌታዬ ሆይ ብለህ ተጣራ ያን ጊዜ ከሰማየ ሰማያት ጌታ እፎይታ ይመጣልሃል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

۞ إِنَّ إِلَىٰ رَبِّكَ الرُّجْعَى ۞

۞ መመለሻ ወደ ጌታህ ብቻ ነው።

በፈለጋችሁት ስፍራ ሽሹ፤ ግን አትርሱ፡- «መመለሻ ወደ ጌታህ ብቻ ነው።" የፈለጋችሁትን ስሩ ነገር ግን እወቁ “ትንሽም ሆነ ትልቅ ነገር ሳይከታተል አይተወውም” የሚባልለት መጽሐፍ እንዳለ እርግጠኛ ሁኑ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group