UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ወንድሜ ይች ኡማ የበላይ የምትሆነው በመሳሪያ ጋጋታ እና በሰው ብዛት ሳይሆን ወደ ትክክለኛው ዲናችን ስንመለስ ነው።ስለዚህ ሁላችንም ተውበት እናድርግ ወደ ዲናችን እንመለስ ዲናችንን እንወቅ

Translation is not possible.

☝️☝️☝️

① &② በጂቡቲ ምድር ያለው የአሜሪካና የፈረንሳይ ወታደራዊ ካምፕ የየመን አማፂው ቡድን (ሑውሢ) ሚሳኤሎቹን ከሚያስወነጭፍበት ሑደይዳህ ሀገር በ350 KM ርቀት ላይ ይገኛሉ።

③ በኤርትራ ምድር ዳህላክ ደሴት ላይ ከተዘረጋው የኢስራኤል ወታደራዊ ካምፕ አንስቶ እስከ ሑደይዳህ ድረስ ያለው ርቀትም 320 KM ነው።

🇮🇷 አሜሪካና አጋሮቿ ካጠቁን እናወድማቸዋለን እያሉ ጧት ማታ የሚዝቱባቸው በሺ ኪሎሜትሮች ርቀት ላይ ከሚገኙት የባህረ ሰላጤ የነዳጅ ምንጮች እና ኢስራኤል በሀይል ወርራ በያዘችው የፈለስጢን ምድር ከምትገኘው ቴላቪቭ ከተማ ይልቅ እነኚህ 3 የጠላት ወ/ካምፖች ለሑውሢ ይበልጥ ቅርብ መሆናቸውን ከላይ ከተያያዘው ምስል መገንዘብ ይቻላል‼

👌ሁነቱ ድራማ ሆኖ እንጂ ሑውሢ ሱዑዲያንና ኢማራትን ሳይሆን ለእሱ የሚቀርቡትን ያለፉትን 3 የጠላት ካምፖች ማጥቃት ይቀልለው ነበር‼

ሑውሢ የሚያስወነጭፋቸው የኢራን ሚሳኤሎች ወደ መካ እና ባህረ ሰላጤ ከተሞች የሚወስደውን መንገድ እንጂ ሌላ መንገድ አላውቅ ብሏቸው ይሆን⁉️

👌እውነታው ሲታይ ግን ሺዓዎች (ራፊዿዎች) ወደ ቴላቪቭና በቀይ ባህር በተለይም በባበል መንደብ ላይ ወደሚያልፉ መርከቦች ማስወንጨፋቸው አላህ ከተቆጣባቸው አይሁዶች ጋር የተስማሙበት ክሽን ያለ ድራማ ነው‼

🌍 ወንድሜ! አይነ ልቦና ያለው ዓለም አቀፉ ሙስሊም ማህበረሰብ ፊልማቸው ሰልችቶታል‼

🌑 ሐቅን ከመመልከት የታወሩት ኢኽዋነል ሙፍሲዲንና መሰሎቻቸው ግን እስካሁን ድረስ የፊልሙ አድናቂና አጨብጫቢ ከመሆን አልተወገዱም‼

☝️

📚ከተወሰነ ጭምርማሪ ጋር ከዐረብኛ ፅሁፍ የተወሰደ ነው

https://t.me/Hudhud_Studio

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከሰጋጆች ስህተት……

ኢማሙ እያሰገደ ይደርሱና "ተክቢረት አል_ኢኽራም (የመግቢያው ተክቢራ)" ሳያደርጉ ቀጥታ ወደ ሰላት መግባት።

ለምሳሌ፦

ልክ ሲደርስ ኢማሙ ሩኩዕ ላይ ወይም ሱጁድ ላይ ሆኖ ያገኘዋል፤ ከዝያም ወደ ሰላት መግቢያው ተክቢር (ተክቢረት አል_ኢኽራም) ሳያደርግ "አላሁ አክበር" ይልና ወደ ሩኩዕ ወይም ወደ ሱጁድ ይደፋል። ይህ ካደረገ ሰላቱ ውድቅ ይሆንበታል።

ምክንያቱም፦

ተክቢረት አል_ኢኽራም በሌላ ሊተኩ ከማይችሉ የሰላት አርካኖች አንዱ ነው።

ስለዚህ፦

ወደ መስጂድ ስትደርስ ኢማሙ ሱጁድ ተደፍቶ ብታገኘው; ተስተካክለህ ትቆምና፣ እጆችህ አንስተህ "አላሁ አክበር" በማለት ወደ ሰላት ትገባለህ፣ ከዝያም ተክቢረት አል_ኢንቲቃል (የመሸጋገሪያ ተክቢራ) "አላሁ አክበር" በማለት ወደ ሱጁድ ትወርዳለህ።

የመጀመሪያው ተክቢራ ወደ ሰላት መግቢያ ሲሆን የሁለተኛው ወደ ሱጁድ መውረጃ ይሆናል።

ሌላም ቦታ ሆኖ ከደረስክ እንደዚሁ አድርግ።

ይህ ብዙሃን ሰጋጆች ዘንድ የሚስተዋል ስህተት በመሆኑ ልብ ልንለው ይገባናል!!

https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

دخل أبو مسعود الأنصاري على حذيفة رضي الله عنهما فقال: « اعهد إلي » .

فقال: «ألم يأتك اليقين؟» قال: «بلى وعزَّة ربي» . قال: «فاعلم أن الضلالة حق الضلالة أن تعرف ما كنت تنكر، وأن تنكر ما كنت تعرف، وإياك والتلون في دين الله تعالى، فإن دين الله واحد».

📚 [اعتقاد أهل السنة لللالكائي (120) ، الحجة في بيان المحجة للأصبهاني (168)]

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya

Telegram: Contact @AlFawaedAssalaffiyya

Telegram: Contact @AlFawaedAssalaffiyya

You can view and join @AlFawaedAssalaffiyya right away.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🥩

ስጋ ቤት ገብቶ ነው አሉ……

"ካለ ሻኛ ብቻ ስጠኝ።"

አለ

"ለምን"

ሲሉት……

"አህያ ሻኛ የለውም።"

https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

[«ልጆቻችሁን ስለ ሶላት፣ ስለ ጾምና እስራኤልን ስለመጥላት አስተምሯቸው።»

በሃገረ ሞሮኮ የሚገኝ ታፔላ]

☝️የተወሰደ።

----------------------

✍ "አይሁዶችን መጥላትን"

"...وبغض اليهود"

ቢሉት የተሻለ ነበር። ምክንያቱም "ኢስራኢይል" የሚለው ቃል የነቢዩላህ የዕቁብ ቅጥል ስም ሲሆን ትርጉሙም ዐብደላህ (የአላህ ባሪያ ወይም ተገዥ) ማለት ነውና!!

https://t.me/Hudhud_Studio

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group