ረመዿን 10
🌙 تدبر القرآن 🌙
ቁርዓንን ማስተንተን
ረመዿን ቢናገር ኑሮ
ሰዎች የሐዲስ፣ የፊቅህ እንዲሁም የተውሂድን ኪታቦችን ትተው ቁርዓንን በማንበብ ሲጠመዱ አይቻለሁ ይል ነበር
ታዲያ እኔ እና አንተን ምንድነው ከቁርዓን ያዘናጋን?
ረመዿን ቢናገር ኑሮ እንዲህ ይል ነበር ፦
وَقَالَ الرَّسُولُ يَا رَبِّ إِنَّ قَوْمِي اتَّخَذُوا هَٰذَا الْقُرْآنَ مَهْجُورًا
መልክተኛውም «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት» አለ፡፡
ውድ ወንድሜ ፣ውድ እህቴ ከዚህ ቀደም በ ረጀብ ወይም ደግሞ በሸዕባን ቁርዓንን ማንበብ የተውክ/ሽ ከነበርክ/ሽ አስተወይ ይህን
شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ
(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዿን ወር ነው፡፡
ታዲያ ቅኑን መንገድ መርቶሃልን?
የእወነቱን መንገድን አመላክቶሃልን?
ከወንጀል ወደ አላህ መሃርታን ከማግኘት የተቀየርክ ሰው አድርጎሃልን?
الشيخ : عبدالمحسن الأحمد -حفظه الله-