UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

የጋዛ እጅግ ትልቁና እድሜ ጠገቡ መስጅድ ዛሬ በእስራኤል የሚሳኤል ጥቃት ሙሉ ለሙሉ ወድሟል ።

ይህ መስጅድ ታላቁ የኡማሪ መስጅድ ወይንም ታላዉቁ የጋዛ መስጅድ በመባል ይታወቃል ! መስጅዱ ከሞንጎሎች ወረራ በፊት የተገነባ ነበረ ። ከዚያ ሞንጎሎች አፈራረሱት ግና መልሰው ማምሉኮች እጅግ አሳምረው ገነቡት ። ማምሉኮች መስጅዱን እንደገና የገነቡ በ1281 ከዛሬ 800 አመት በፊት ነበረ ።

ቱርኮቹ ማምሉኮች ከገነቡት በሗላ በርእደ መሬት አደጋ ፈረሰ ። በዚህ ጊዜ መስጅዱ እንደገና በኦቶማን ሱልጧኔት ተገነባ ።

ከዚያ በሗላ በሁለተኛው የአለም ጦርነት በእንግሊዝ የአየር ድብደባ መስጅዱ ተጎድቶ የነበረ ቢሆን እንደገና በሙስሊም ካውንስል ተጠግኖ የጋዛ ግዙፉና እድሜ ጠገቡ መስጅድ ሆኖ እስካሁን ቀጥሎ ነበር ።

ወራሪዋ እስራኤል ዛሬ ባደረሰቺው የአየር ሚሳኤል ጥቃት ግን መስጅዱ ሊወድም ችሏል ። ለሺህ ዘመናት የኖረው ታላቁ የሙስሊሞች የስነህንፃ ኩራት በወራሪዋ ሀገር አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤል ሲወድም በርግጥ እጅግ ልብ የሚሰብር ክስተት ሲሆን የዚህን ዘመን ሙስሊም ኡማ ሙትነትንም ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነው ።

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወራሪዋ እስራኤል የጋዛን ህንፃ እንደት እንደምታወድምና ህፃናትን እንደምትጨፈጭፍ😭

ይሄ ዘግናኝ ውድመት የዘር ማጥፋት ዘመቻ የተፈፀመው ትላንት ነው።

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወራሪዋ እስራኤል የጋዛን ከተማ አውድማ ጨርሳለች‼️😭😭😭😭

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወራሪዋ እስራኤል የታገቱባትን ዜጎቿን ለመቀበል ለ7 ቀን ብቻ ጦርነት አቁማ ከተቀበለች በኋላ መልሳ የጋዛ ህፃናትን መጨፍጨፏን ተያይዛዋለች።እስራኤል ሆይ አላህ ያጥፋሽ።

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በቁጥጥራቸው ስር ከነበረችው እስረኛ ለቀሳም ጄኔራሎች የተፃፈ ደብዳቤ

ጌታዬ ሆይ!

ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ

"ምስጋናዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ። በእርግጥም ነገ እንደምንለያይ አውቅ ነበር። ለልጄ ኤሚሊያ ያሳያችኋት ሰብዓዊነት፣ እንደፈለገች ስትንቀሳቀስ ወደ ክፍላችሁ እንደልቧ ዘልቃ ስትገባ በፈገግታ እየጋበዛችሁ ስትቀበሏት በእርግጥም እንደ ወላጆቿ ነበራችሁ።

ጓደኞች ብቻም ሳትሆኑ እውነተኞች ወታደሮች ብቻም አይደላችሁም ጥሩ አፍቃሪዎች እንጂ። ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናችኋለው። ስላሳለፍናቸው ብዙ ሰዓታት እንደ ሞግዚት ሆናችሁ ስለተንከባከባችኋት አመሰግናለሁ። ትዕግስትን ተላብሳችሁ ከጣፋጩ እየሰጣችሁ ከፍራፍሬም መግባችኋታል።

ልጆች በግዞት ውስጥ መሆን የለባቸውም። ግና እንደናንተ ዓይነቶች በመንገዳችን ገጥመውን ጥሩ ሰዎችን አስተዋውቆናል። ሴት ልጄ በጋዛ ንግስት ነበረች። የምታብረቀርቅ ሉል። የምታበራ አልማዝ።

በረጅሙ ጉዟችን ከተወለድን እስከ አሁን ከተራ ወታደሮች እስከ አመራሮች በርኅራኄና በፍቅር ጠላቶቻቸውን የሚንከባከቡ አንድም አላገኘንም። ለዘላለም የምስጋናችሁ እስረኛ ሆኛለሁ። ሁሌም ስለናንተ መልካምነት እናገራለሁ።

እናንተ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ፣ ከባድ ችግርን እያስተናገዳችሁ፣ ቤተሰብ ዘመዶቻችሁን በሞት እያጣችሁ ለእኛ ግን ጥሩ ነበራችሁ። ይህቺ ዓለም ፈቅዳ ዕጣ ፈንታችን ገጥሞ ዳግም እውነተኛና መልካም ጓደኛሞች እንድንሆን እመኛለሁ።

ከነቤተሰቦቻሁ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። ለሁላችሁም መልካሙን ሁሉ ከጤና ጋር እመኝላችኋለው" ከዳኒያልና ከኤሚሊያ

© Mahi Mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group