Abu amer Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Abu amer shared a
Translation is not possible.

ነገሮች ሲቆላለፉብህ ሶደቃ ስጥ‼️

=====================

✍ስንቶቻችን ነን ካለችን ገንዘብ ላይ በየሳምንቱ ይችን ለአኼራየ ብለን የምንሰድቀው እሽ ተውት ይህም ይቅር ስንቶቻችን ነን አላህ ዘካን ስጡ ብሎ ያዘዘንን በየዓመቱ መሰጠት ያለብንን ገንዘብ አስበን ዘካን በትክክል የምንሰጠው!?

||

ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- "ስለዚህ ነገሮች ሲቆላለፉብህ፣ ጭንቀትህ እንደውም ወንጀልህ ሲበዛ፣ ሶደቃ ስጥ አንተ ሰደቃ ስትሰጥ አላህ መልካም ነገሮችን ሁሉ ያገራልሃል ።"

«ስለዚህ ዛሬ በዱኒያ እያለን ሰደቃን በመሰድቅ ለነገ አኼራችን ስንቅ እንሰንቅ::»

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu amer shared a
Translation is not possible.

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group