UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ነፃ ምሳ የለም

Ahmed-006 shared a
Translation is not possible.

طه

ጠ.ሀ. (ጣ ሃ)

مَا أَنزَلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ لِتَشْقَىٰ

ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም፡፡

إِلَّا تَذْكِرَةً لِّمَن يَخْشَىٰ

ግን አላህን ለሚፈራ ሰው መገሰጫ ይኾን ዘንድ (አወረድነው)፡፡

تَنزِيلًا مِّمَّنْ خَلَقَ الْأَرْضَ وَالسَّمَاوَاتِ الْعُلَى

ምድርንና የላይኛዎቹን ሰማያት ከፈጠረ አምላክ ተወረደ፡፡

الرَّحْمَٰنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىٰ

(እርሱ) አልረሕማን ነው በዐርሹ ላይ (ስልጣኑ) ተደላደለ፡፡

ሱረቱ ጠሀ 1-5

GOOD NIGHT 😴

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የእስራኤል ወረራ ከጋዛ ሰርጥ በስተደቡብ በምትገኘው ካን ዩኒስ በደርዘን የሚቆጠሩ የፍልስጤም ቤቶችን በአንድ ጊዜ ወድሟል።🇵🇸

#gaza #ислам #quran #Палестина #хадисы #сунна #Ислам #islamedia #дуа #إسلاميواليت #Коран #коран #إسلاميديا #акыда #акыда #إسلاميكوين #хадис #намаз #الإسلام #القرآن #рамадан

14 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

طه

ጠ.ሀ. (ጣ ሃ)

مَا أَنزَلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ لِتَشْقَىٰ

ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም፡፡

إِلَّا تَذْكِرَةً لِّمَن يَخْشَىٰ

ግን አላህን ለሚፈራ ሰው መገሰጫ ይኾን ዘንድ (አወረድነው)፡፡

تَنزِيلًا مِّمَّنْ خَلَقَ الْأَرْضَ وَالسَّمَاوَاتِ الْعُلَى

ምድርንና የላይኛዎቹን ሰማያት ከፈጠረ አምላክ ተወረደ፡፡

الرَّحْمَٰنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىٰ

(እርሱ) አልረሕማን ነው በዐርሹ ላይ (ስልጣኑ) ተደላደለ፡፡

ሱረቱ ጠሀ 1-5

GOOD NIGHT 😴

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አልቃሳም ብርጌዶች፡- ከጥቂት ጊዜ በፊት...ከካን ዩንስ በስተምስራቅ የሚገኘው ሙጃሂዶቻችን 7 የጽዮናውያን ወታደሮችን ባቀፈው የጽዮናውያን ሃይል ላይ ሁለት “ነጎድጓድ” ፀረ-ሰው ቦንቦችን በማፈንዳት ከባድ ጉዳት አድርሰዋል ። የነፍስ አድን ሃይሉ ሊታደጋቸው እንደደረሰ የኛ ሙጃሂዲኖች ሶስተኛውን ፀረ ሰው መሳሪያ በማፈንዳት ህይወታቸውን ሊቀጥፍ ችሏል ። ❤❤❤❤❤😍😍😍😍

አላሁ አክበር !!

አላሁ አክበር !!

#islam #gaza #ислам #quran #Палестина #хадисы #Коран #коран #islamedia #إسلاميواليت #сунна #إسلاميديا #إسلاميكوين #Ислам #дуа #хадис #акыда #намаз #рамадан #mahi #palestine #غزة #freepalestine #gazaunderattack #فلسطين #غزة_تحت_القصف #ሰበር #عاجل #غزة_الآن #gaza_under_attack #فلسطين_حرة #gazagenocide #palastine #الحرية_لفلسطين #израиль #сионисты #новости #qassam #quds #minbarsveta1

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እንኩ በሌላ ጀብዱ ላስደስታችሁ አላህ ጨርሶ ያስደስታችሁና !!!!

ይሄ ከስር ቃለመጠይቅ የሚሰጠው የጎላኒ ብርጌድ ዋና አዛዥ ነበረ ። እናም ለእስራኤላውያን

" የምንዋጋው እጅግ ከባድ ውጊያ ቢሆንም ግና አስደናቂ ድልን ቃል እንገባላችሗለን " ብሎ መግለጫ እንደሰጠ ብዙም ሳይቆይ ሀማስ እርሱንና 40 ወታደሮቹን ለቃቅሞ አስክሬናቸውን ወደ እስራኤላውያን ላከላቸው !!

ለእስራኤላውያን የደረሳቸው ቃል የገባላቸው ድል ሳይሆን ቃል የገባው የራሱና የ 40 ወታደሮቹ አስክሬን ነበረ !!!

እንደዚህ አይነት በቀል ግን እንደት አንጀት ያሽራል !!!!

#islam #gaza #quran #ислам #Коран #Палестина #хадисы #islamedia #коран #إسلاميواليت #сунна #إسلاميديا #إسلاميكوين #Ислам #дуа #хадис #хадис #акыда #намаз #рамадан #mahi #palestine #غزة #freepalestine #فلسطين #gazaunderattack #ሰበር #غزة_تحت_القصف #غزة_الآن #عاجل #فلسطين_حرة #gaza_under_attack #gazagenocide #palastine #الحرية_لفلسطين #израиль #сионисты #новости #qassam #quds #minbarsveta1 #israel

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አስቸኳይ | በፍልስጤም የፖሊሲ እና የዳሰሳ ጥናት ምርምር ማዕከል የተደረገ ጥናት፡-

- 90% ያህሉ ፍልስጤማውያን ማህሙድ አባስ ስልጣን መልቀቅ አለባቸው ብለው ያምናሉ

በተበላሸው የጋዛ ሰርጥ ውስጥም ቢሆን ከፍልስጤማውያን መካከል ለሃማስ የሚሰጠው ድጋፍ ከፍተኛ ነው።

ጦርነቱ የሐማስን ተወዳጅነት በመጨመር የባለሥልጣኑንና የአመራሩን አቋም ያዳክማል።🙄🙄🙄

*** ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት ባወጣው መረጃ መሠረት የፍልስጤም መንግስት ያለበትን ሁኔታ እንደዚህ ይገልጻል ።

#palestine #غزة #freepalestine #فلسطين #gazaunderattack #غزة_تحت_القصف #ሰበር #عاجل #غزة_الآن #gazagenocide #gaza_under_attack #palastine #израиль #сионисты #новости #الحرية_لفلسطين #فلسطين_حرة #qassam #quds #minbarsveta1 #islam #gaza #quran #ислам #Палестина #Коран #хадисы #islamedia #إسلاميواليت #коран #إسلاميديا #сунна #إسلاميكوين #Ислам #дуа #хадис #акыда #намаз #рамадан #mahi #israel #طوفان_الأقصى

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group