UMMA TOKEN INVESTOR

About me

الدعوة السلفية دعوة صافية نقية لاغبش ولا... በሀበሻዊቷ ምድር ሚሰጡ የተለያዩ ፕሮግራሞችና የሰለፊዮች ሁጥባ ሙሀደራ ከሊማ ግጥሞች ያገኛሉ ይቀላቀላሉ በተቻላቹ መጠን ከዚ የሰለፊዮች ዳዕዋ ሰዎች ይጠቀሙ ዘንድ ሼር በማረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁን

Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

        

              

              👉ግጥም👈

  

          👇ፍንትው ሲል👇

            👇ያ ም ራ ል👇

ለጌታችን الله ምስጋና ይገባው

አብራር ምንጭ ሆኖ የፊትና ዋናው

[ ] በወንድሞች መሀል ተከስቶ የነበረው

[ ] ነገራቶች ታውቀው ግልፅ ሆኖ ስናየው

[ ] ሁሉም የገባበት  ሲገልፅ ስላለፈው

[ ] ያ ሁላ ግርግር አለፈ በፊትናው

[ ] የሩቁም የቅርቡ ጉዳዩን እንደሰማው።

[ ] ወንድሞች ገለፁ  ወደ الله በተውበት

[ ] ከገቡበት ወጡ ከወንጀል ባሉበት

[ ]  ይቅርታን ጠየቁ ከተናገሩበት

[ ] ለሌችም ጭምር ትላንት ከበደሉት

[ ] እንዲህ ያስደስታል ኸይር ስራ መስራት

[ ] ነበር ከበፊትም ወንድሞች የመከሩበት

[ ] ዛሬ እውነታው ሲታው በጣም አማረበት

[ ] እንደዚህ አይነት ነው ተመካሪ ማለት

[ ]  ጀባሩ ወፍቆት ያለው ሚሰማበት።

[ ] አሁንም ነቃ በሉ ያልመለሳቹ

[ ] ተስፋ አትቁረጡ ከአዛኙ ጌታቹ

[ ] ማንንም አትፍሩ ለመውጣት ከወንጀላቹ

[ ] ብትጠሩ ይሻላል የاللهን ፊት ፈልጋቹ

[ ] አሸፈረኝ ከሆነ በኩራት ተይዛቹ

[ ] ማንንም አትጎዱም እዘኑ ለራሳቹ

[ ] በአሽራሪያ  ሸር  ለተነደፋቹ።

        👇  [x] የመንጠቆው ብዛት👇

ከቀኝ ከግራ ሀቅን ለማስለቀቅ

ሲያንዣብቡ ወንድም ለመፋረቅ

መሞቻቸው ደርሶ ካልሆነ ለመውደቅ

መስሎህ ከሆነማ አንድም የለም ንቅንቅ

ጊዜህን አትፍጅ    ሳይመሽብህ ፈትለክ

ከሸርህ الله ጠበቀን  በባዶ አትድረቅ።

[ ] በጣም ተገረምን በዘንድሮ ነገር

[ ] ምድረ አሸር ባሸሩ ጋጋታ ሲፈጥር

[ ] የጨቅላው ስብስብ የሚዲያው ግርግር

[ ] እንደው ይወራጫል አንድ የለው ቁም ነገር

[ ] አለ ማይቀመጥ ወይ ሀቅ ማይናገር

[ ] የባጢል ባንድራ እያውለበለበ ሚኖር

[ ] ሲያናውጠው ፊክራ ከዛ ማዶ መንደር

[ ] ከሚዘባርቅ ያለ እውቀት ከሚናገር

[ ] ያለ ቦታው ገብቶ ከሚለው ድንግርግር

[ ] እጅ ወደላይ ብሎ ዞር ቢል ይሻለው ነበር

[ ] እንደ ቂርጣስ አይነቱ ለቂጡ ግርግር።

[ ] ሌላውም ይገባል ተስብሮ ሊወጣ

[ ] ብዙ ጉድ አሳየን ወይ የዘንድሮ ጣጣ

[ ] መቆም ያቃተው የግብስብስ እጣ

[ ] በየ አቅጣጫው   ሰብስቦ አመጣ

[ ] የበሰበሰ ክምር   ምንም ላያመጣ

[ ] የተህሪሽ አይነት ሰብስቦ ቢያንጣጣ

[ ] ሀቅ እስካለተናገክ ምንም አታመጣ

[ ] ይልቁንስ ተመከር ሳታስነቃ ውጣ

[ ] ላንተ ይሻለሀል ነገር ከምታመጣ

[ ] መዘዙ ብዙ ነው  ከሀቅ የወጣ

[ ] ከማርስም ይሁን ከጅቡቲም መጣ።

[ ] ሌላውም ይገባል በቤ ፊያት መሳይ

[ ] እውቀት ሳይኖረው በባዶ አስመሳይ

[ ] ግርግሩ ሲታይ ከባጃጅ ተመሳሳይ።

[ ] በስሜት ተነስቶ በጀህሉ ሚቧርቅ

[ ] ስለ ጅህልና ያወራል አሊምን የማያውቅ

[ ] በባዶ ፈረስ ላይ  እንደው ሚመፃደቅ።

[ ] ወደ ላይ አድርጎ ተንጋሎ ሚተፋ

[ ] በውሸት ተሞልቶ  ደባው የከፋ

[ ] ያለ ቦታው ገብቶ በባዶ ሚነፋፋ።

[ ] ከአስተማሪዎቹ ቆይቶ በመማር

[ ] ምንም ሳይቀፈው ያገኘው ሚናገር

[ ] ዘላን እንደ ቁንጫ ሀያዕ የለው ክብር

[ ] ዛሬ ዳዒ መሳይ ተወጥሮ በሸር

[ ] ተሞርዶ ወጣ በፊክረተል አሽራር

[ ] ግባ ወደሜዳ አንተም እስክትሰበር።

[ ] እንደው መስሎህ እንጂ የታሉ አባቶችህ

[ ] እኛ  ጀግና      እያሉ  ካንተም የተሻሉህ

[ ] ተውበት እያደረጉ ወንድም ከአጠገብህ

[ ] አንተ በቤ ፊያት ማትነቃ ተኝተህ

[ ] ነገ ልትመለስ በወንጀል ተነክረህ

[ ] የአለቃው ትዛዝ ነው ግንባር ግባ አለህ

[ ] በል እዘንላት ቀስ ለጭንቅላትህ

[ ] በሱና ሪጃሎች ብለው ግንባርህ

[ ] ምንነትህ አጥተህ ዱቄት ከሚያደርጉህ

[ ] ወደሗላ ውጣ አያዋጣም ብለህ

[ ] ላንተ ከማዘን ነው ኤሄነው ሚሻልህ

[ ] ያ ሙሀመድ ሰይድ እዘን ለአናትህ።

[ ] الحمد لله

[ 📝] ከ አብዱሰላም ሙሀመድ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

👉🛑#ግጥም??

📕#አርእስት:-"#ተበጥሩቅ

#ያጠናው

#እስኪያልቅ\"

ሰዎች አላይ ብለው ማዶ ሲያንጋጥጡ

አልታይ ብሏቸው ጅቡቲ ሲያፈጡ

ቢንጠራራ አያይ ቢቆም በጥፍሮቹ

እኩያው እኮ ነው ተዉንጂ ሰዎቹ

ድምፁን ጮክ አድርጎ ሲሳደብላቹ

አሁን ትኩረት ስጡት ቆሟል በጣቶቹ

የፌስ ቡኩ ቲልሚዝ ባላአዲስ መንሀጁ

ያቅሙን ይፍጨርጨር እስኪያልቅ ነዳጁ

ሲበጠረቅ ይዋል ያጠናው እስኪያልቅ

ኢንተርኔት ተዘግቶ ይህ ኪታብህ ሳያልቅ

ደርስ እንዳይቌረጥ ቶሎ ትኬት ቁረጥ

ፈጠን ብለህ ብረር ባህሩ ላይ ሳትጠልቅ

#ቂለተል አደቡ አህላቅ አስተማሪ

ካፍህ የሚወጣው በጣም አሳፉሪ

#ኢስላማዊ አህላቅ በልዩ ቀማሪ

ማእድን ሊያወጣ በጥልቅ ቆፋሪ

#መንሀጅ በሀበሻ ሊያወጣ ታታሪ

መሬት ተደርምሳ ታጣለህ ቀባሪ

የሰው እጥረት አለ በል እስቲ እሹሩሩ

የሰው ልጆች ሁሉ ባንድ ተደመሩ

መንሀጅ አሊፍ ባታ ብላቹ ጀምሩ

# የነ ጀማል ደእዋ ጀርህና ተእዲሉ

አህላቅ ብልሹነት ከሆነ በምሩ

ያንተ እነሱን መስደብ እንዲህ መማረሩ

የአናት ቅቤ ነው ወይ የማር ክምሩ

#ያላቅም መሰቀል እንዲ እንደቀለለህ

መፈጥፈጥ መኖሩን ማንም አልነገረህ

ተንቦጣረርክ እኮ ሰው ላንተ አፈረ

ጠንቅቆ ሚያውቅህ ስትድህ የነበረ

ድመት ተቆጥታ አብጣ ተኮፍሳ

ድመት ያው ድመት ናት አትሆንም አንበሳ

ሚሳኤል ተኩሰው ደእዋዉን ድርመሳ

ዛሬ ጨቅላው መቶ ባላ ቢያነሳ

ወፊቷን እማይገል እንኳንስ አንበሳ

#የሀበሻ  ጀግኖች እነ ጀበሎቹ

ዉር ውር ለሚለው እንኳንስ ለምቹ

ተጔዥ ይቀጥላል ቢጮሁም ውሾቹ

ስህተት ስታጡ ስንት እንዳልጮሀቹ

ወገባቹ ሲዝል ቁፋሮ ደክሟቹ

ሰርች ብታደርጉ ኖ ሪዛልት ቢላቹ

ስራ የማይፈታው ድንቁ ፋብሪካቹ

ተስጂል አልነበረም ብሎ አረፈላቹ

     

الحمد لله

✍ተፃፈ ከእህታችን الله ይጠብቃት‼️

https://t.me/AlEmanhabssha

Telegram: Contact @AlEmanhabssha

Telegram: Contact @AlEmanhabssha

القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-የሱኒይ፣ ዑለማ ፈትዋዎች፣ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه ومن والاه وبعد

👉⭕️#ምርጥ ግጥም⭕️👈

⭕️………በእርሾ ያቦካናት……⭕️

አንድ ትንሽ ዱቄት በርሾ ያቦካናት

እርሾ ኩፍ አድርጎ ወደላይ ወጥሯት

ትልቅ ዳቦ መስላ  ተቀምጣ በኩራት

በጣታችን ድንገት ነካ ብናደርጋት

ለካስ ላየ ኩፍስ ውስጧ ግን ባዶ ናት

ያቺ በጣም ትንሽ የትላንቷ ዱቄት

ለሙሀመድ ስኢድ ጥሩ ምሳሌ ናት

Welcom እንበልህ ትንሹ ሙጀዲድ

መንሀጅ አስተማሪ ከስሜት የሚሄድ

ልክ እንደ መኪና ቀዉጢ ድምፅ ከፍታ

ለካ አንቺ ነሽ እንዴ ምነዉ ባጃጂቷ

አፕልኬሽኗ አንተ የደለትካት

እስቲ ማነበረች የአሁኗስ ማናት

ከላይ ከታች እኛን ጥቁር ያስለበሰን

ዋጂብ ዋጂብ ብሎ ማንም አልያስያዘን

አፍደል አፍደል መያዝ ይህ የስለፎች ነው

ባላአዲሱ መንሀጅ ሀሳብህ ምንድነው

ከስር ከለር ለብሰው ጨብለቅ የሚሉት

አስተር የሆነውን ትተው የሚሄዱት

ለካ ያንት ውጤት ነው አፍደልን የጣሉት

ኡለማ ዘንድ ሄዶ ልክ እንደቀራሰው

የሚያውቅህ የለም ሁሉም ነው አዲስ ሰው

ለማያውቅህ ታጥነህ ሀቅን ምታለብሰው

ከውስጥ ከውጪ ያልበሰሉ እንጭጮች

መንሀጅ ሊያስተምሩን  እያሉ ወፌ ቆመች

#ጡረተኛ አዛውንት አቅቶት ተኝቶ

ቤቢ ወፌ ቆመች ሊያነሳው መቶ

የጅቡቲው ቤቢ ሳያሟሙቅ ገብቶ

ይህ ነው የልጅ ነገር  መስሎት ነው ጫውታ

ዘው ብሎ ይገባል ያላንዳች እይታ

ያገራችን ክፉ ጨካኞች ሽሪሮች

ለራሳችው ወድቀው ሌላውን ጎታቾች

#ቤቢንም ነከሩት ደንበር አለ መቶ

#ቤቢ ላይችላቸው ላይዘልቀው ጎትቶ

#መቼም ውሀ ወስዶት ግራ የተጋባ

#ድርንም  ቢያገኛት ትንሽ ተደራርባ

#ጨብጦ ይዛታል ከባህር ላይገባ

#ከሀቅ ጦርነት ፍፁም ላያዛልቅ

የባጢል ወታደር ቢረፈረፍ ቢያልቅ

ቦንቦችም ቢጋዩ ሚሳኤል ቢለቀቅ

#ከቦንቦቹ መሀል ብላ ፈታ ደልቀቅ

ደእዋ ትሄዳለች ምንም ሳትደንቅ

ሀቅ አሽናፊ ነው ሁሉም ቁርጡን ይወቅ

     

  👈الحمد لله

#ከእህታችን ኡሙ………

https://t.me/AlEmanhabssha

Telegram: Contact @AlEmanhabssha

Telegram: Contact @AlEmanhabssha

القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-የሱኒይ፣ ዑለማ ፈትዋዎች፣ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🛺🛺አሮጌዋ ባጃጅ 🛺🛺

    ቱር ቱር ስትል ተሰማች በሩቁ

ጋጋታ ሲሰሙ ሰዎች ተደነቁ

ምንድ ናት ብለው ዞር ብለው ሲያዩ

ለካስ ባጃጅዋ ናት ሆኑ እንዳላዩ

ልታይ ልታይ ማለት ወገብን ይቆርጣል

ባፍጢምህ ተደፍተህ ትገባለህ ገደል

ሲኖ እስክታይ ነው የባጃጅ ጩኸቷ

ባየች ጊዜ ሲኖ ጠፋ ያ ጩኸቷ

ሲጥ ሲጥ የሆነ አንድ አለ ቡጉራም

ሲናገር ስትሰማው የሆነ ግማታም

ማን ነው ይህ ሰው ብለህ ከጠየከኝ

ሙሀመድ ሰኢድ ነው የፌስቡክ እረኛ

ተሰየመ ስሙ አሮጌዋ ባጃጅ

መቆሙ አይቀርም ሲየልቅበት ነዳጅ

የጃሂል አፉ እንደመቀመጫው

ከአፉ ሚወጣው በጣም ሚገማ ነው

ወሏሂ ብለህ ማልክ ጀማል የለውም

በእድሜ ዘመኑ ሙስሊሞች ሚጠቅም

አንድ ሙሀደራ አታገኙለትም

እኔ ምንም አልል ልተወው ላንባቢ

አንተ ማን ሆነህ ነው የፌስቡኩ ቢንቢ

ይዘህ መንሀጅ መጣህ አዲስ ለሺሪሮች

ብለህ የበፊቱ የጀማል መንሀጅ ነች

የቢዳያ ዳእዋ ብዙ ችግር አለባት

የመንሀጅ ችግር ብሎ ከጠቀሳት

አለ" ሱ" ን "ሰ" ብሎ ቀራት

እንዲህ አንገላታው የመረጃ እጦት

ሙሀመድ ሰኢድ ሚሉህ የፌስቡክ እረኛ

ይሻልህ ነበረ ብትሆን የቂልጦ ዘበኛ

እርር ድብን በል ሙት በቁጭት

ወደ ኋላ የለም ዳእዋ ወደፊት ናት

والحمد لله

✍صلاح الحبشي

https://t.me/dinlislam

https://t.me/qurannnnnnnh

https://t.me/qurannnnnnnh

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

كلمات عظيمة للإمام إبن القيّم رحمه الله

كيف تصلح حالك ؟

هلم إلى الدخول على الله ومجاورته في دار السلام بلا نصب ولا تعب ولا عناء بل من أقرب الطرق وأسهلها‏.‏ وذلك أنك في وقت بين وقتين وهو في الحقيقة عمرك ، وهو وقتك الحاضر بين ما مضى وما يستقبل :

* فالذي مضى تصلحه بالتوبة والندم والاستغفار ، وذلك شيء لا تعب عليك فيه ولا نصب ولا معاناة عمل شاق ، إنما هو عمل قلب ‏.‏

*وتمتنع فيما يستقبل من الذنوب ، وامتناعك ترك وراحة ليس هو عملا بالجوارح يشق عليك معاناته، وإنما هو عزم ونية جازمة تريح بدنك وقلبك وسرك ، فما مضى تصلحه بالتوبة ، وما يستقبل تصلحه بالامتناع والعزم والنية ، وليس في الجوارح في هذين نصب ولا تعب .

** ولكن الشأن في عمرك وهو وقتك الذي بين الوقتين:

* فإن أضعته أضعت سعادتك ونجاحك .

*وإن حفظته مع إصلاح الوقتين اللذين قبله وبعده بما ذكر نجوت وفزت بالراحة واللذة والنعيم ‏.‏

وحفظه أشق من إصلاح ما قبله وما بعده ، فإن حفظه أن تلزم نفسك بما هو أولى بها وأنفع لها وأعظم تحصيلا لسعادتها ‏.‏

وفي هذا تفاوت الناس أعظم تفاوت ...

فهي والله أيامك الخالية التي تجمع فيها الزاد لمعادك ، إما إلى الجنة وإما إلى النار ، فإن اتخذت إليها سبيلا إلى ربك بلغت السعادة العظمى والفوز الأكبر في هذه المدة اليسيرة التي لا نسبة لها إلى الأبد ، وإن آثرت الشهوات و الراحات واللهو واللعب انقضت عنك بسرعة و أعقبتك الألم العظيم الدائم الذي مقاساته ومعاناته أشق وأصعب وأدوم من معاناة الصبر عن محارم الله والصبر على طاعته ومخالفته الهوى لأجله ‏.‏

الفوائد_٢٨١

الإمام شمس الدين أبي عبد الله بن قيم الجوزية

https://t.me/qurannnnnnnh

https://t.me/qurannnnnnnh

Send as a message
Share on my page
Share in the group