Translation is not possible.

📚بسم الله الرحمن الرحيم

✍ልሞክር አልሁኝ

      በትንሽ ግጥም

አደናገረው ሰዉን ሰብስቦ

ንግግሩ ከዝምታው ብሶ

በያን አረግሁ አለ

ጭራም ጫፍ የሌለው

አልችልም በሱ ጉዳይ

ተናጋሪም  አይደለሁ

ቅጥቅጥ ያደርገኛል

እሱን      ከነካሁኝ

ወደ ዃላ አይልም

እኔን ከመቀጥቀጥ

ታዋቂው      ነውና

ኡለማን በመዘርጠጥ

ሙስጤን ሚናገሩት

የፊትናን ሰው አርጎ

አርፎት     ወረደ

ሰዉን    አደናግሮ

👌ابو زكريا توكل

الرابط لأخيك السلفي لا تحذفها

                       👇👇👇

https://t.me/qurannnnnnnh

https://t.me/qurannnnnnnh

Send as a message
Share on my page
Share in the group