Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه ومن والاه وبعد

👉⭕️#ምርጥ ግጥም⭕️👈

⭕️………በእርሾ ያቦካናት……⭕️

አንድ ትንሽ ዱቄት በርሾ ያቦካናት

እርሾ ኩፍ አድርጎ ወደላይ ወጥሯት

ትልቅ ዳቦ መስላ  ተቀምጣ በኩራት

በጣታችን ድንገት ነካ ብናደርጋት

ለካስ ላየ ኩፍስ ውስጧ ግን ባዶ ናት

ያቺ በጣም ትንሽ የትላንቷ ዱቄት

ለሙሀመድ ስኢድ ጥሩ ምሳሌ ናት

Welcom እንበልህ ትንሹ ሙጀዲድ

መንሀጅ አስተማሪ ከስሜት የሚሄድ

ልክ እንደ መኪና ቀዉጢ ድምፅ ከፍታ

ለካ አንቺ ነሽ እንዴ ምነዉ ባጃጂቷ

አፕልኬሽኗ አንተ የደለትካት

እስቲ ማነበረች የአሁኗስ ማናት

ከላይ ከታች እኛን ጥቁር ያስለበሰን

ዋጂብ ዋጂብ ብሎ ማንም አልያስያዘን

አፍደል አፍደል መያዝ ይህ የስለፎች ነው

ባላአዲሱ መንሀጅ ሀሳብህ ምንድነው

ከስር ከለር ለብሰው ጨብለቅ የሚሉት

አስተር የሆነውን ትተው የሚሄዱት

ለካ ያንት ውጤት ነው አፍደልን የጣሉት

ኡለማ ዘንድ ሄዶ ልክ እንደቀራሰው

የሚያውቅህ የለም ሁሉም ነው አዲስ ሰው

ለማያውቅህ ታጥነህ ሀቅን ምታለብሰው

ከውስጥ ከውጪ ያልበሰሉ እንጭጮች

መንሀጅ ሊያስተምሩን  እያሉ ወፌ ቆመች

#ጡረተኛ አዛውንት አቅቶት ተኝቶ

ቤቢ ወፌ ቆመች ሊያነሳው መቶ

የጅቡቲው ቤቢ ሳያሟሙቅ ገብቶ

ይህ ነው የልጅ ነገር  መስሎት ነው ጫውታ

ዘው ብሎ ይገባል ያላንዳች እይታ

ያገራችን ክፉ ጨካኞች ሽሪሮች

ለራሳችው ወድቀው ሌላውን ጎታቾች

#ቤቢንም ነከሩት ደንበር አለ መቶ

#ቤቢ ላይችላቸው ላይዘልቀው ጎትቶ

#መቼም ውሀ ወስዶት ግራ የተጋባ

#ድርንም  ቢያገኛት ትንሽ ተደራርባ

#ጨብጦ ይዛታል ከባህር ላይገባ

#ከሀቅ ጦርነት ፍፁም ላያዛልቅ

የባጢል ወታደር ቢረፈረፍ ቢያልቅ

ቦንቦችም ቢጋዩ ሚሳኤል ቢለቀቅ

#ከቦንቦቹ መሀል ብላ ፈታ ደልቀቅ

ደእዋ ትሄዳለች ምንም ሳትደንቅ

ሀቅ አሽናፊ ነው ሁሉም ቁርጡን ይወቅ

     

  👈الحمد لله

#ከእህታችን ኡሙ………

https://t.me/AlEmanhabssha

Telegram: Contact @AlEmanhabssha

Telegram: Contact @AlEmanhabssha

القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-የሱኒይ፣ ዑለማ ፈትዋዎች፣ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ
Send as a message
Share on my page
Share in the group