UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የወንዶች ፈተና

ኡሳማተ ብኑ ዘይድ አላህ ይውደዳቸውና ባስተላለፉት ሀዲስ ነብያችን ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ (( ከእኔ በኋለ በወንዶች ላይ ከፍተኛ የሆነ ፊትና አልተውኩም ከሴቶች የበለጠ)) ቡከኻሪና ሙስሊም

عن أسامة بن زيد رضي الله عنهما، عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: ((ما ترَكتُ بعدي فتنةً هي أضرُّ على الرِّجالِ مِن النساءِ))؛ متفق عليه.

* ወንዶች ሆይ ይህን ፈተና ለመቋቋም በሰብር ታገዙ ።

* ሴቶች ሆይ ኢስላማዊ አደብንና ሀያእ በመላበስ ላለመፈተን ግዴታችሁን ተወጡ ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኦማር ዋህዳን የተባለ የ17 አመት ህጻን በወራሪዋ በተያዘው ዌስት ባንክ ሰሜናዊ ምስራቅ አቅጣጫ በምትገኘው በTayasir ከተማ በእስራኤል ወታደሮች በጥይት ተመትቶ መሞቱን የህክምና ምንጮች ገልጸዋል።

umma life news

-seya_smoke

don't forget follow and like

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

ቤልጂየም የአውሮፓ ህብረት በእስራኤል ጽንፈኞች ላይ ማዕቀብ እንዲጥል ጠየቀች።

የቤልጂየም ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ዴክሮ በፍልስጤማውያን ላይ እየተፈፀመ ያለውን ጥቃት የሚያበረታ “አክራሪ” እስራኤላውያንን የአውሮፓ ህብረት መከልከል እንዳለበት ተናግረዋል። በተወረረችው ዌስት ባንክ ፍልስጤማውያን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በመጥቀስ በእንደዚህ አይነት አመፅ "ጽንፈኞች" ላይ እርምጃ አለመወሰዱ "ተቀባይነት የለውም" ብለዋል።

"አገራችን ከባድ ወንጀሎችን የሚፈጽሙ፣ ለምሳሌ በዌስት ባንክ ውስጥ ሁከት የሚፈጥሩ ወደ አገራችን እና ወደ አውሮፓ ህብረት እንዳይገቡ መከልከላቸውን ማረጋገጥ አለባት" ሲሉ ዴክሮ ለቤልጂየም ፓርላማ ተናግረዋል። "ምንም ማድረግ በማይችል እና በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ በሚኖር የፍልስጠየም ህዝብ ላይ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ጥቃት እንዲፈፀም የሚጠይቅ ሚኒስትር" ጨምሮ አመፅ በሚያባሱ ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ ሊኖር እንደሚችል ጠቁመዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
umma1699615014 Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group