UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

በራስህ_ጉዳይ_ነውር_ላይ_ተጠመድ❗

🔅በሌሎች_ነውር_እራስህን_አትወጥር።

🔅 በሌሎች_ነውር_የተወጠረ_የተንኮል_መረብ_ተዘርግቶበታል።

رحم الله رجلا شغله عيوبه عن عيوب الناس

🔅በራሱ_ነውር_ተጠምዶ_የሌሎችን_ነውር_ከመከታተል_የተቆጠበ_ሰው_አላህ_ይዘንለት!

አላህ ያማረ ስነ ምግባር ን ይወፍቀን

┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

@ #abuhafsi ✍️

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nuru Hula shared a
Translation is not possible.

ወገኖቻችን ወንድሞቻችንን በዱአ አንርሳቸው

እስራኤል ያሰማራችው አንድ ሀያል የሆነች አገርን የሚያንበረክክ ጦርና ትጥቅ ነው

ዘመናዊ ታንክ ላይ እየሮጠ ወጥቶ ፈንጂ ለጥፎባት የሚያቃጥላት ጀግና የትም ያልታየ ጀግንነት ይመስለኛል

ማሸነፋቸው አይቀርም በአላህ ፍቃድ

እነሱ በደማቸው በአጥንታቸው  እየተጋሉ ነው

እኛ በዱአ እንታገል

https://t.me/httsibnutemamAbumahi114

https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nuru Hula shared a
Translation is not possible.

#A𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚𝑢_A𝑙𝑒𝑦𝑘𝑢𝑚 _W𝑒𝑟𝑎ℎ𝑚𝑒𝑡𝑢𝑙𝑙𝑎ℎ𝑖 W𝑒𝑏𝑒𝑟𝑘𝑎𝑡𝑢ℎ𝑢 𝑚𝑦 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦😍😍😍

https://ummalife.com/YasinCr7

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nuru Hula shared a
Translation is not possible.

ከሰላም ከጤና የበለጠ ምን አለና نسآلوالله العفية🤲

ጣፋጭ የተባለን ነገር ሁሉ ቀምሻለሁኝ ነገር ግን 👉ጤናን ሰላምን👉የመሰለ ጣፋጭ ነገርን ግን አልቀመስኩኝም።

ከሷሊህ ከደጋጎች ንግግር የተቀነጨበ🍀

አዎን አላህ ያዘነልን ስንቀር እኛ ሰዎች ስንባል ከጤንነትም ከሰላምም በላይ ደስተኛ ያደርገናል ብለን የምንመኛቸው ዱንያና ስልጣን ናቸው ነገር ግን ዱንያ የተሰጠው ሁሉ ደስተኛና ሰላማዊ ህይወትን ተጎናፅፏል ማለትን አይቻልም፣

አዎን ገንዘብ ከኢማን ከአፍያ ጋር የተለገስክ እንደሆን በእርግጥም ደስተኝነትና ጣፋጭ ህይወትን ልትለገስ ትችላለክ በተሰጠክ አመስግነክ ባለህን ተብቃቅተክ የኖርክ እንደሆንክ👇

በተቃራኒው ጤንነትና ሰላምን ተለግሶ ይህንን ውድ ንብረት አርክሶ በመመልከት በተሰጠውን ተደስቶ ባለውን ተብቃቅቶ ባጣውን ሰብር አድርጎ ያልኖረ እንደሆነ በእርግጥም በእጅ ያለን ወርቅ እንደ መዳብ መቁጠሩን ዋጋ ያስከፍላልና ለዚህም ክህደትና ማማረርክ ዋጋ እያስከፈለክ ትኖራለክ❗❗

እወቅ ብዙ ግዜ በጤና መታወክና ከአሁን አሁን እንዳለኝ የተገነዘበ ጠላት አጠቃኝ እያለ ያለ እንቅልፍ ሚያነጋው ሀብታሙ ነው፣

እወቅ ብዙ ግዜ የምቾት ሀያት ከሚያጡት መካከል ባለ ስልጣኑ መሆኑን ከአሁን አሁን መፈንቅለ ሊደረግብኝ ከስራዬ ተቀናቃኝ ይመጣብኝ እያለ በተሰጠው ስልጣን ምቾቱን እየነሳው ይኖራል፣

ስለዚህም አመስግን አታማርር ጌታችን الله እንዲህ በማለት አዞናልና👇

لإن شكرتم لآزيدنكم ያመሰገናችሁኝ እንደሆን እጨምርላችጟለሁኝ።

አዎ ከአመስጋኞችም ያድርገን ጀሊሉ ሰላትና ሰምም በውዱ ነብይ በረሱሉና ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم ላይ ይውረድ🌹

አቡ ማሂ Mk ነኝ የተማሙ👇

https://t.me/httsibnutemamAbumahi114

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nuru Hula shared a
Translation is not possible.

🕌አዝካር🕌

የዕለቱ አዝካር

➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🌺 አዝካር በምሽት ከእንቅልፍ ከተነሳ በኋላ ማንበብ

----------------------------------

ቢስሚላሂራህማኒራሂም

----------------------------------

🌷 ረቢዓህ ቢን ካዕብ ረዲየአሏሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት እኔ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቤት ውስጥ አድር ነበር ለሊትም ለቂያም ሲነሱ ለረጅም ጊዜ ሱብሀን አሏህ ረቢል-አላሚን እና ሱብሀን አሏህ ወቢ ሀምዲሂ ብለው ሲናገሩ እሰማቸው ነበር።

ሱናን ናሳይ፣ 1619-ሳሂህ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group