UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ሰሉ አለ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አህለን ብል ያረመዳን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Keyru Nuriye shared a
Translation is not possible.

ይህ ወንጀለኛ ይፈልጋል

እስራኤል ለፍርድ ልትቀርብ ነው ኔዘርላንድስ ዘ ሄግ የሚገኘው አለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት ዛሬ አቅርባለች ነገም ይቀጥላል ነው የተባለው። ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በፍልስጥኤም ሰላማዊ ዜጎች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመች መሆኗን ለአለም ማህበረሰብ የሚያሳይ በጠንካራ መረጃዎች የተደገፉ ክሶች ይዛ በዛሬው ዕለት በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት እስራኤልን ለፍርድ አቅርባለች

ካንድ ሳምንት በፊት በ84 ገጽ ተሰንዶ የቀረበው የደቡብ አፍርካው ክስ፤ ባለፉት ሶስት ወራት እስራኤል በጋዛ ነዋሪዎች ላይ የፈጸመችቸውን የግድያ፣ የአየር ድብደባ፣ የማፈናቀልና መጠለያ የማሳጣት፤ የመሰረታዊ ፍጆታዎች ክልከላን ያካተቱቱ ኢሰብአዊ የተባሉ ድርጊቶችንና ወንጀሎችን፤ እንዲሁም በእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣኖች የተሰጡ ጥላቻን የሚቀሰቅሱና የዘር ማጥፋት ወንጀልን እንዲፈጸም የሚያነሳሱ መግለጫዎችና ንግግሮችን የያዘ ነው።

- ማንም ሃገር ያልደፈረውን የአሜሪካንን ኩርፊያ ወዲያ ብለው የማንዴላዋ ሀገር ደቡብ አፍሪካ እስራኤልን በዛሬው ዕለት ሄግ በሚገኘው አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ተገኝታ ማስረጃዎችን አቅርባለች

ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ የከፈተችውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በትክክል ተፈፅሟል በማለት ክሱን የደገፉ ሀገራት

ቱርክ

ባንግላዴሽ

ቦሊቪያ

ብራዚል

ኮሎምብያ

ጆርዳን

ማሌዥያ

ሞልዶቫ

ናሚቢያ

ኢራን

ኒኳሯጋ

ፓኪስታን

ፍልስጤም

ቬኒዝዌላ

ናቸው አረባዊ ሀገር 2 ብቻ ፓኪስታን እና ጆርዳን ስተገኝ ሌላ እማይታሰብ ነዉ!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላሁ መሶል አለሙሀመድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለሀዋላ አገልግሎት ታማኝ እና አስተማማኝ ወንድማችን ነው ተጠቀሙበት ኢንሻ አላህ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group