UMMA TOKEN INVESTOR

Men haqimda

GA_II position

Tarjima qilib boʻlmadi.
ማንኛውም መጥፎ ነገር ሲገጥመን በፈተናው ወድቀን እዛው መቅረት የለብንም ፤ ይሉቅንም በትእግስት ለማለፍ መሞከር አለብን። ምክንያቱም አምላካችን አላህ እንዲህ ይለናል ፦ "ከፍርሃትና ከረሃብም በጥቂት ነገር ፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም ፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን ። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ "እኛ ለአላህ ነን ፤ እኛም ወደእርሱ (ወደ አላህ) ተመላሾች ነን" የሚሉትን አብስር ።" (ምዕራፍ 2 አንቀፅ 155 & 156)
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
"Do not be a Parrot in life, be an Eagle. A Parrot talks way too much but can not fly high, but an Eagle is silent and has the will power to touch the sky."
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
አላህ ሆይ የፊልስጤም ጉዳይ! ሀይልም ጥበብም የለንም ካንተ ውጪ!
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
ማንም ማንንም በድሎ አይቀርም የእጁን (የሰራውን) ቢያገኝ እንጂ! እስራኤልም በጋዛ ለፈፀሙት የዘር ማጥፋት ወንጀል አላህ የሚገባቸውን ቅጣት መቅጠቱ አይቀርም። አላህ ሆይ ለሌሎች ለኢስላም ጠሎች ትምህርት እንዲሆንላቸው የነዚህን ጨካኞች መጨረሻቸውን አሳየን! አሚንን
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
...they were plotting and Allah too was plotting; and Allah is the best of plotters.
al Quran 8፥30
 
 
 
 
 
 
 
 
 
#free_palestine
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish