ማንኛውም መጥፎ ነገር ሲገጥመን በፈተናው ወድቀን እዛው መቅረት የለብንም ፤ ይሉቅንም በትእግስት ለማለፍ መሞከር አለብን። ምክንያቱም አምላካችን አላህ እንዲህ ይለናል ፦ "ከፍርሃትና ከረሃብም በጥቂት ነገር ፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም ፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን ። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ "እኛ ለአላህ ነን ፤ እኛም ወደእርሱ (ወደ አላህ) ተመላሾች ነን" የሚሉትን አብስር ።" (ምዕራፍ 2 አንቀፅ 155 & 156)