UMMA TOKEN INVESTOR

seid Yimam قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة

🔻 አልቃሳም ሙጃሂዲን በጋዛ ከተማ ከአል-ዘይቱን ሰፈር በስተምስራቅ የጠላት የስለላ ተልዕኮ ላይ የነበረውን ስካይላርክ የስለላ አውሮፕላን መያዝ ችሏል።

🔻 አልቃሳም ሙጃሂዲን በጋዛ ከተማ ከዘይቱን ሰፈር በስተደቡብ በሚገኘው በአል-ሲካ ጎዳና አቅራቢያ የጽዮናውያንን እግር ሃይል በመድፍ ጥቃት መፈፀም ችለዋል።

🔻 የአልቃሳም ብርጌዶች እና የአል-ቁድስ ብርጌዶች ሙጃሂዲኖች በጋዛ ከተማ ከአል-ዘይቱን ሰፈር በስተደቡብ በተሰበሰቡ የጠላት ሃይሎች ላይ በሞርታር ተኩሶ ማጥቃት ችለዋል።

أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
7 شهر ترجم
لا يمكن الترجمة

🌍ማስተካከል ያለብን እይታ!

ወራሪዋ በፍልስጤም ንፁሀን ላይ ከበባ እና ጥቃት ከጀመረጅ ጊዜ አንስቶ በርካታ ፍልስጤማዊያን ህይወታቸውን ቤተሰባቸውን አካላቸውን ንብረታቸውን እና የሚወዱትን ሁሉ እያጡ ነው ይህን ሁላችንም እናውቀዋለን ነገር ግን እኔ በዚህ ገፅ ላይ በብዙ ሽፋን የሰጠሁት የፍልስጤም ነፃነት ተዋጊዎች እና አጋሮቻቸው ምን ወታደራዊ ምላሽ ሰጡ የሚለውን እና ሙስሊሙ ዓለም እንዲሁም መላው ዓለም ለፍልስጤም እያሳየ ያለው ድጋፍ ምን ይመስላል የሚለውን ነው፡፡

በወራሪዋ አንድ የቦምብ ጥቃት 10-20 ንፁሀን ወገኖቻችን ይገደላሉ ነገር ግን የፍልስጤም ጀግኖች የሀማስ ወታደራዊ ክንፍ እንዲሁም ሂዝቦላህ እና ሁቲዎች አንድ የእስራኤል ወታደር ለመግደል የሚከፍሉት ዋጋ በጣም ትልቅ ነው ምክንያቱም ወራሪዋ በጣም ተዘጋጅታ ለወታደሮቿም በቅጥረኛ ተዋጊዎችም ጭምር ከለላ እየሰጠች ነው ዘመቻ ውስጥ የገባችው፡፡

ወራሪዋ ንፁሀንን ለመግደል እየተሳካላት ቢሆንም ወታደሮቿ በአልቃሲም እና አልቁድስ ብርጌድ ፊት ቆመው ለመዋጋት እስካሁን አልሞከሩም ይፋዊ ዉጊያ አልተደረገምም ምክንያቱ ግልፅ ነው የፍልስጤም ጀግኖችን ተወልደው ባደጉበት መውጫ መገቢያውን በሚያቁት ሀገራቸው ላይ ማሸነፍ የማይታሰብ ስለሆነ ነው፡፡

ሀማስ የጋዛ ህዝብን በጀግንነት ባነፀበት ልክ የፋታህ መንግስት ቀሪውን የፍልስጤም ህዝብ አስታጥቆ ጀግንነትን ቢያሳይ ኖሮ አሁን ላይ ጋዛ ለሚያልቀው ወገኑ ከራማላህ ሰልፍ ሳይሆን ቅርቡ ያለችው ወራሪ ላይ ነበር የሚወጣው ግን አሁን ላይ እኛ ዘንድ ካልመጣ ያሉ ይመስላሉ ከዌስት ባንክ የፈለገችውን ሰው አስራ ስትወስድ ጠያቂም አጥታለች፡፡

እነዚያ ሞትን ያሸነፉ ጀግኖች ግን በአንድ ቀን ሙሉ ዉጊያ አንድ የወራሪዋ ጦርን ማስወገድ ከቻሉም ለእኔ ድል ነው ትልቅ ወሬ አድርጌም ፖስት አደርፈገዋለሁ ምክንያቱም ይህን ድል ለማምጣት ምናልባት አስር ምርጥ ጀግኖች ሞተው ይሆናል፣ ደግሞም ወራዋ ሰልምታሽ እንጂ አውነቱ ቢነገር በጣም ብዙ ወታደሮቿን እያጣች ነው፡፡

በመጨረሻም ኢስላማዊ ወታደራዊ ስነምግባርን ተከትለው ሴት እና ህፃናትን ኢላማ ሳያደርጉ ጠላትን ብቻ የሚዋጉ እስልምናውን በቅጡ በተረዳ መሪ ኢስማኤል ሀኒዬህ የሚመሩት የፍልስጤም ሙጃሂዶችን እና አጋሮቻቸውን የጀግንነት ውሎ በትልቅ ዜናነት እየፃፍን እንቀጥላለን አላህ ድሉን ይስጣቸው፡፡

✍ Mohammed Y

#freepalestine

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
seid Yimam قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة

ስለ ፍልስጤም ከጠየቋቹህ እንዲህ ብላቹህ መልሱላቸው፣

ፍልስጤም ልክ እንደ ነቢይላህ ዩሱፍ ውብ ናት ታዲያ ምን ያደርጋል እንደ ወንድሞቹ ከሀዲዎች ከበቧትና እንደ ነቢይላህ ያዕቁብ ሀዘን ውስጥ ከተቷት ሆኖም ግን እንደ አዩብ ትግስተኛ ናት እንደ ረሱል ﷺ ደግሞ እውነተኛ ናት እንደ ነቢይላህ ኢብራሂም እሳት ውስጥ ከተዋታል ቢሆንም ግን አንድ ቀን እንደ ዙለይካ የምታደስበትን ቀን ይመጣል ኢንሻ አላህ በላቸው

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
seid Yimam قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
seid Yimam قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة

جِراحُ البلادِ كَثِيرَة

لا يَدرِي المَقهُورُ أينَ يُوّلِي وَجهَهُ

أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة