UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

በእንቁ ቀናቶች ባስርቱ ዙል ሂጃ

ወደ ኋላ ጥለህ የዱንያህን ሀጃ

ተሰነቅ ላኼራህ እንድት ወጣ ነጃ

ቤቱን ለመዘየር ሄደን ወደ መካ

እጃችን ካጠረ አቅሙ ካልተሳካ

ባለንበት ሆነን በምንችለው ዋጋ

ተካፋይ እንሁን ከወሩ በረካ

አንገትህን ለሰይፍ ሰጥተህ በጂሀድ

ከምትሞተው በላይ በአሏህ መንገድ

በነዚህ ቀናቶች መሰደቅ መስገድ

በላጭ ነው ወንድሜ ጠንክረህ ነግድ

አሏህን በማውሳት በተስቢህ ተክቢራ

ኸይር የተባለ ሁሉም መልካምስራ

እጅግ ተወዳጅ ነው ለመዳን ከኪሳራ

በዋዛ እንዳያልፈን ይህ ሰፊ መግፊራ

                  ኡመር   {عمر}

https://t.me/oumershaer/832

👆

👇

https://t.me/hamdquante

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በአይነቱ ልዩ የሆነ ኢስላማዊ ኮንፈረንስና የመልቲሚዲያ ማስጀመሪያ ፕሮግራም

እነሆ በዘመናዊው የዲጂታል አለም ላይ እንገኛለን፣ በዚህ መድረክ ላይ ኢስላማዊ ዳዕዋ  ወሳኝ አሻራውን የሚያሳርፍበት ጊዜ አሁን ነው በማለት፤ በመሻኢኾችና በኡስታዞች የተደራጀው " ሐኒፍ መልቲሚዲያ" ዘመናዊ ስቱዲዮ በመገንባት በ10 የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያ ፕላትፎርሞች ኢስላማዊ ዳዕዋን ለማህበረሰባችን ለማድረስ ዝግጅቱን አጠናቆ የብስራት ዜና ለማሰማት አብሮነታችሁ ከእኛ ጋር እንዲሆን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

ቦታ: አዲስ አበባ ስታዲየም በሚገኘው ኦሮሚያ ባህል ማዕከል

ቀንና ሰአት: እሁድ ጥር 26፣ 2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

☑️YouTube

🔗https://www.youtube.com/@HanifMultimedia

☑️TikTok

🔗https://tiktok.com/@HanifMultimedia

☑️Telegram

🔗https://t.me/HanifMultimedia

☑️Facebook

🔗https://www.facebook.com/HanifMultimedia

☑️ X(twitter)

🔗https://x.com/HanifMultimedia

☑️Ummalife

🔗https://ummalife.com/HanifMultimedia

☑️Linkedin

🔗https://www.linkedin.com/in/HanifMultimedia

☑️Threads

🔗https://www.threads.net/@HanifMultimedia

☑️Instagram

https://www.instagram.com/HanifMultimedia

☑️Whatsapp 

🔗https://whatsapp.com/channel/0....029VaL8R3hEVccEYgBgb

" የዲን ጉዳይ ሀላፊነቱ የሁሉም ሙስሊም ነው"

" ሐኒፍ የከፍታዎ ማዕቀፍ"

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

لم نحلُم بأشياءَ عصيّة!

نحنُ أحياءُ وباقون، وللحلم بقيّة..🇵🇸🌱

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ثَوَابَ الدُّنْيَا نُؤْتِهِ مِنْهَا وَمَن يُرِدْ ثَوَابَ الْآخِرَةِ نُؤْتِهِ مِنْهَا ۚ وَسَنَجْزِي الشَّاكِرِينَ }

[ سورة آل عمران : 145 ]

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ታሪክ እራሱን እየደገመ ይመስላል

ቁጥራቸው ዘጠና ዘጠኝ ነበር። መሪያቸው ዐብዱላህ አት-ቱል ይሰኛል። እየሩሳሌምን ትተው ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ፣ ከሞቀው ፍራሽ ጎናቸውን እንዲያሳርፉ በእንግሊዝ ጦር ፈቃድ ተሰጣቸው።

እነርሱ ግን ቁድስን ለመጠበቅ የጠላትን ጦር ፊት ለፊት ለመጋፈጥ ወሰኑ። ለመስጂደል አቅሳ እየተከላከሉ ጌታቸውን ለመገናኘት ፈለጉ። ሁሉም እስከ መጨረሻው የደም ጠብታ ጸንተው ኢየሩሳሌም እየጠበቁ ሸሂድ ሆነው ከአጥሯ ወደቁ።

እኚህ ስድስቱ የዮርዳኖስ ጀግኖች ሸሂድ ከመሆናቸው ከአንድ ቀን በፊት ድንኳናቸው በር ላይ በፈገግታ የተነሱት ምስል ነው። አላህ ቀብራቸውን ኑር ማረፊያቸውንም ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላቸው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group