Translation is not possible.

ስለ ፍልስጤም ከጠየቋቹህ እንዲህ ብላቹህ መልሱላቸው፣

ፍልስጤም ልክ እንደ ነቢይላህ ዩሱፍ ውብ ናት ታዲያ ምን ያደርጋል እንደ ወንድሞቹ ከሀዲዎች ከበቧትና እንደ ነቢይላህ ያዕቁብ ሀዘን ውስጥ ከተቷት ሆኖም ግን እንደ አዩብ ትግስተኛ ናት እንደ ረሱል ﷺ ደግሞ እውነተኛ ናት እንደ ነቢይላህ ኢብራሂም እሳት ውስጥ ከተዋታል ቢሆንም ግን አንድ ቀን እንደ ዙለይካ የምታደስበትን ቀን ይመጣል ኢንሻ አላህ በላቸው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group